A.I. ቻትቦት በጀርመን ቤተክርስቲያን ሰበከ፤ ‘የክርስቶስ ተቃዋሚው የአውሬው ሥርዓት መገለጥ ጀምሯል

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

ፕሮቴስታንቶች በጀርመን የቤተ ክርስቲያን' በኤ.አይ-በተካሄደው የአገልግሎት ስነ ሥርዓት ላይ ተሳተፉ ፥ ሰባኪው ቦት ጢም ባለው ጥቁር ሰው አምሳያ የተሠራ ነው።

አንድ ሰው ሠራሽ ክህሎት / አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ቻትቦት ባቫሪያ ግዛት በምትገኘው ፊውርት ከተማ ሙሉ በሙሉ በታጨቀው የቅዱስ ጳውሎስ'ቤተ ክርስቲያን' ውስጥ ያሉ አማኞችን ከአግዳሚ ወንበራቸው ተነስተው 'ጌታን' እንዲያመሰግኑ ጠየቀ። ከመሰዊያው በላይ ባለው ትልቅ ማሳያ ላይ በአንድ ሰው አምሳያ የተመሰለው የቻትጂፒቲ ቻትቦት ዓርብ ጠዋት ለሙከራ የሉተራን ፕሮቴስታንት 'ቤተ ክርስቲያን አገልግሎት በሰው ሠራሽ ክህሎት / አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የመነጨውን ከ፫፻/300 ለሚበልጡ ሰዎች መስበክ ጀመረ።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment