ሦስተኛው የዓለም ጦርነት | ዩናይትድ ስቴትስ ዘመናዊውን የ F-16 ተዋጊ አውሮፕላኖችን ለዩክሬን ለማቅረብ ወስናለች።

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

መንታ-አፉ ጆ ባይድን በ2022; F16s ማለት ሦስተኛው የዓለም ጦርነት ነው ፥ አሁን ዩናይትድ ስቴትስ ዘመናዊውን የ F-16 ተዋጊ አውሮፕላኖችን ለዩክሬን ለማቅረብ ወስናለች።


ቀባጣሪው ባይደንና ሉሲፈራውያኑ ሠሪዎቹ የሦስተኛውን የዓለም ጦርነት በጣም ተመኝተውታል። እነርሱማ በሕይወት ተርፈው ለሺህ ዓመት በምድር ላይ ለመኖር የምድር ውስጥ ቤቶችን ሠርተው ጨርሰዋል። አይ ሞኞች! አይ ግብዞች!

ከዓመት በፊት ባይደን፣ F16s ማለት WW3 ማለት ነው፣ ብሎ ነግሮን ነበር። ስጋቱና ችግሩ የምዕራቡ ዓለም በዩክሬን ጦርነት በቀጥታ ለመሳተፍ ማወጅ አለመቻሉ/አለመፈለጉ ነው። ስለዚህ በተዘዋዋሪ መንገድ የዩክሬኑ አሻንጉሊታቸው ዜልንስክ በ'ሃገሩ' ጦርነት እያለ እሱ ግን በመላው ዓለም ጉብኝት ሲያደርግ አሜሪካና ኔቶ ሙሉውን ሃላፊነት ወስደው አሁን የሩስያን ግዛት እየመቱ ነው።

እስኪ ይታየን ፤ የF16 ተዋጊዎችን ለማብረር የብዙ ዓመታት ሥልጠና ያስፈልጋል፤ ነገር ግን ዩክሬን ብዙ F16 አብራሪዎች አሏት አውሮፕላን፤ ታዲያ እነዚህ ተዋጊዎች ይላኩላት ዘንድ የአሜሪካን ፈቃድ እየጠበቀች ነውን? እዚያ ላይ F16 ዎችን ለመደገፍ የሚያስፈልጉትን የከርሰ ምድር ሰራተኞች፣ ክፍሎች ክምችት፣ የጥገና ተቋማት እና የኮምፒዩተር ሲስተሞች ይጨምሩ።

የኔቶ ፓይለቶች ዩክሬናውያን መስለው በጦርነቱ እየተሳተፉ እንደሆነ የኔ ግምት ይሆናል። ሌላ ማንም ሊሆን አይችልም። እንግዲህ ይህ በዕቅድ እየተፈጸመ ያለ ውጥረት በጥሩ ሁኔታ አያበቃም።

ዲሚትሪ ሜድቬድየቭ "አራቱ የምጽአት ፈረሰኞች ቀድሞውኑ በዓለም ዙሪያ እየጋለቡ ነው፤ ተስፋችን ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ነው" ብለዋል።

በአሁኑ ሰዓት በኔቶ ኤዶማውያን ምዕራባውያን ፍዬሎችና በሩሲያ በጎች መካከል እየተካሄደ ያለውን ጦርነት እንዲሁም በአሕዛብ የዋቄዮ-አላህ የምስራቅ እስማኤላውያን ፍዬሎች በሰሜናውያኑ የኢትዮጵያ ጽዮናውያን በጎች ላይ እየፈጸሙት ያለውን የዘር ማጥፋት ጦርነትን አስመልክቶ፤ ትሑቱ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን እና የቀድሞው የሩሲያ ፕሬዚደንት (የፕሬዚደንት ፑቲን አማካሪዲሚትሪ ሚድቬዲዬቭ ሰሞኑን ለአልጀዚራ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ እንዲ ብለዋል፤

አራቱ ምጽአት ፈረሰኞች እየጋለቡ በመምጣት ላይ ናቸው፤ ተስፋችን ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ነው።” ብለዋል።

እንደዚህ ዓይነት አስተዋይነት የምጠብቀው ከጽዮናውያን ነበር። አዲስ አበባስ ዛሬ ፍዬሎች ነው የነገሱት፣ ግን ትንሽም ቢሆን እንዲህ እንዲናገሩ የምጠብቀ በተለይ “ተምለስው ይሆናል” በሚል ተስፋ ትግራይን እናስተዳድራለን ከሚሉት ኢ-አማንያን ነበር። እነ ፕሬዚደንት ሚድቬድየቭ ተለውጠው ተስፋቸውን በእግዚአብሔር አምላክ ላይ ብቻ ጥለዋል፤ እነ ዶ/ር ደብረ ጽዮን ግን ዛሬም ስለ “ብሔር ብሔረሰብ እኩልነት” ተረተረት እየቀበጣጠሩ በጎቻቸውን ለአሕዛብ ኦሮሞ ተኩላ አሳልፈው ሰጥተዋቸዋል።


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment