“ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም”[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]
ታዲያ ይህ የካንዝለር ሾልዝ ጉብኝት ለታላቋ ሃገር ጀርመን እንዲህ አሳፋሪ በሆነ መልክ መካሄዱ ምናልባት እርስበርስ ተማክረው የጠነሰሱት ሤራ ሊሆን ይችላል። ዛሬም ጀርመን የጋላ-ኦሮሞዎች የእነ ጂኒ ጃዋር ሞግዚት ናት። በጋላ-ኦሮሞው የሚመራውና ያላግባብ 'የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን' ተብሎ የሚጠራው ወንጀለኛ የኦነግ/ብልጽግና ተቋምና ሃላፊው እባቡ ጋንኤል በቀለ የጀርመን አፍሪቃ ሽልማት ማግኘታቸው በአጋጣሚ አልነበረም። በሄሰን ግዛት ፍራንክፍረትም 'የሰላም ሽልማት' ማግኘታቸውንና አሁን ሽልማቱን በሠሩት ወንጀል ሳቢያ መነጠቃቸውንም እናስታውሳለን።
ወደ ጉብኝቱ ስንመለስ፤ ግን እንደ ጀርመን ኃያል የሆነች ሃገር መሪ የይፋ ጉብኝት ሲያደርጉ ወንጀለኛው የፋሺስቱ ኦሮሞ አዛዝ መሪ አብይ አሕመድ ዓሊ በአውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል አለማድረጉ ምናልባት ለካንዝለር ሾልዝ በረከት ልሆ ይችላል። ነገር ግን መጀመሪያውኑ ካንዝለር ሾልዝ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን የጨፈጨፈውንና እክሰ ሁለት መቶ ሽህ ክርስቲያን ሴቶችን በአስቃቂ መልክ ያስደፈረውን የፋሺስት ኦሮሞ አገዛዝ የጠለፋትን ኢትዮጵያን መጎብኘት አልነበረባቸውም።
ሌላዋ፤ "የፌሚንስት የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ አራምዳለሁ" ባይዋ ኢ-አማኒ የግራ አክራሪና የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚንስትሯ አናሌና ቤርቦክ ከሁለት ወራት በፊት ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ እስከ ሁለት መቶ ሺህ እኅቶቻችንንና እናቶቻችን ከደፋረው ፋሺስት አገዛዝ መሪና ከዘር አጥፊው አረመኔ ከግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ ጋር እጅ መጨባበጧን እናስታውሳለን።
ቀጥሎም ሌላዋ የሉሲፈር ባሪያ የጣልያኗ መሪ ጂዮርጂያ ሜሎኑ ወደ ኢትዮጵያ ተጉዛ ከዚህ ወንጀለኛ ጋር መሳሳሟን እናስታውሳለን። እነዚህ 'ስምንት ሲህ ንጹሐንን ገደለ' ከሚሏቸው ሩሲያውን መሪ ፕሬዚደንት ፑቲንን እንኳን ሊጎበኟቸው በስልክ እንኳን ለመነጋገር ፈቃደኞች ያልሆኑት የአውሮፓና አሜሪካ መሪዎች ከአንድ ሚሊየን በላይ ንጹሐን ክርስቲያኖችን ከጨፈጨፈው ከአርመኔው ግራኝ አብይ አሕመድ ዓሊ ጋር በየወሩ ለመገናኘት መወሰናቸውና መብቃታቸው በጽኑ የታሪክ ተወቃሾች ያደርጋቸዋል። ይህ ቀላል ነገር አይደለም።
Blogger Comment
Facebook Comment