✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
በብሪታኒያ ንጉሣውያን ቤተሰቦች ቤተ መንግስት በዊንዘር ግንብ ግቢ የተቀበረው የኢትዮጵያ ‘የተሰረቀው ልዑል’አለማየሁ ቴዎድሮስ ቀሪ አጽሞችን ብሪታንያ ለመመለስ ፈቃደኛ አልሆነችም።
በ፲፱/19ኛው ክፍለ ዘመን በብሪታኒያ የተቀበረው የጀግናው ኢትዮጵያዊ ንጉሥ የአፄ ቴዎድሮስ ልጅ ተቀብሮ ባለበት ስፍራ “አርፈው የሚገኙት ሳይረበሹ አጽሙን ማውጣት የሚቻል አይደለም፤ ስለዚህ ለጥያቄው ምላሽ መስጠት እንደማንችል እናሳውቃለን” በማለት ባኪንግሃም ቤተ መንግስት መግለጫ አውጥቷል።
ልዑል አለማየሁ እግሩ የእንግሊዝ ምድርን ሲረግጥ ገና የሰባት ዓመት ታዳጊ የነበረ ሲሆን፣ እናቱ በጉዞ ላይ መሞታቸውን ተከትሎ ወላጅ አልባ ሆኖ ነበር።
እኔ አንድ አንድ ኢትዮጵያዊ ይህ ምናልባት የመጀመሪያ ጊዜ ሳይሆን አይቀርም ከበኪንግሃም ቤተ መንግስት ከወጣ ውሳኔ ጋር ሙሉ በሙሉ የተስማማሁት። አትላኩት! ለአዲስ አበባ አገዛዝም ገንዘብ እንዳትሰጡ። ግራኝ ገንዘብ ፈልጎ ነው፤ ግራኝና አጋሮች በአክሱም ጽዮን ላይ ከሠሩት ወንጀል ተጠያቂነት ለማምለጥ አጀንዳ ማስቀየሳቸው ነው፤ አንዴ ቤተ ክህነት ሌላ ጊዜ ዓለም አየሁ። እነዚህ አረመኔዎች በትግራይ የፈጸሙትን ግፍና ወንጀል ለማረሳሳት ከአጋሮቻቸው ህወሓቶች፣ ሻዕብያዎችና የዐምሓራ ልሂቃን ጋር ሆነው ጊዜ በመግዛት ላይ ናቸው።
አሁን በኢትዮጵያ ያለው አገዛዝ ፈጽሞ ኢትዮጵያዊ አይደለም። በልዑል አለማየሁ ዘመን የምትታወቀዋን ኢትዮጵያን የሚወክል አገዛዝም አይደለም። ዛሬ በኢትዮጵያ የነገሰው የፋሺስት ኦሮሞ አገዛዝ ነው። ይህ አረመኔ አገዛዝ ባለፉት ሁለት ዓመታት ብቻ እስከ ሁለት ሚሊየን የሚሆኑ የልዑል አለማየሁ ዘመዶች የሆኑትን ሰሜን ኢትዮጵያውን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን በጅምላ ጨፍጭፎ የብዙዎቹን ሬሳ በጅምላ በግሬደር የቀበረ፣ የከፊሎቹን ደግሞ ለጅብና ንስር አሳልፎ የሰጠ እንዲሁም እስከ ሁለት መቶ ሺህ የሚጠጉ ሴቶችን በአሰቃዊ መልክ ያስደፈረ አረመኔ አገዛዝ ነው። በእኔኩል የሚያሳዝነው ይህ ፋሺስት የኦሮሞ አገዛዝ በምዕራባውያኑና ምስራቃውያኑ፤ በሩሲያና ዩክሬየን፣ በቻይና እና ፓኪስታን፣ በእስራኤልና ኢራን፣ በቱርክና በዓረብ ሀገራት የሚደገፍ የጦር ወንጀለኛ አገዛዝ መሆኑ ነው። ሌላው የሚያስቆጣው ነገር ደግሞ እንደ ደይሊ ሜል ያሉ የምዕራብ ሜዲያዎች በዚህ ጉዳይ ዙሪያ የዩክሬን ያህል ባይሆን እንኳን ተገቢውን መረጃ ለአንባቢዎቻቸው ለማቅረብ አለመሞከራቸው ነው። ስለ ልዑል አለማየሁ የባኪንግሃም ቤተ መንግስትን ውሳኔ ሲያወሱ ኢትዮጵያ ዛሬ የምትገኝበትንም አስከፊ ሁኔታ አብረው ማንሳት ነበረባቸው። የልዑል አለማየሁ አጽምን ድሮኖችን መግዢያ ገንዘብ በጣም ለሚፈልገው ለፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ አሳልፋ አለመስጠቷ ግን በጣም የሚደገፍ ነው።
በሚሊየን የሚቆጠሩ ዜጎችን የጨፈጨፈውና ታሪካዊ ቅርሶችን በኢቤይና አማዞን ለገባያ ያቀረበው የጋላ አገዛዝ ባፋጣኝ መወገድ ነው እንጂ ያለበት በኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ስም ምንም/ማንንም ከባሕር ማዶ የማምጣት ወይንም የማስመጣት መብት የለውም። በኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ስም ብዙ ገንዘብ፣ ንብረትና መሣሪያ ያውም የኢትዮጵያውያን ደም እያፈሰሰና ሴት ልጆቿን ለአረማዊ ዓረብ እየሸጠ ፤ መሰብሰቡ የትክክለኞቹ ኢትዮጵያውን ስህተትና ድክመት ስለሆነ ብቻ ነው። ይህን እነ አፄ ቴዎድሮስና አፄ ዮሐንስ በጭራሽ ይቅር አይሉትም።

Blogger Comment
Facebook Comment