ተመሳሳይ ላባ ያላቸው ወፎች አንድ ላይ ይበራሉ።




✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

እርግጠኛ ነኝ ቀጣይዋ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯን ወይም መሪዋን ወደ ኢትዮጵያ የምትልከዉ ሀገር ሩሲያ እንደምትሆን እርግጠኛ ነኝ። ሩሲያም ሆነች ዩክሬን የዘር ማጥፋት ወንጀል የፈፀመውን ከአንድ ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን በጅምላ የጨፈጨፈውንና በረሃብ የጨረሰውን የፋሺስት ኦሮሞ በዲፕሎማሲም በጦር መሳሪያም ይደግፉታል። እ..አ ከ 2020 አንስቶ የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላን አብራሪዎች ከቱርኮች ጎን ኢትዮጵያ ውስጥ ንቁ ተሳትፎ ያደርጋሉ።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment