ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሰርቢያ እና ኔቶ-ሙስሊም ኮሶቮ በጦርነት አፋፍ ላይ

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

የሰርቢያው ፕሬዝዳንት አሌክሳንዳር ቩቺች የሀገሪቱን ጦር ለሙሉ ውጊያ በተጠንቀቅ ላይ አስቀምጠው ክፍሎቹ ወደ ኮሶቮ ድንበር እንዲጠጉ ማዘዛቸውን የታንጁግ የዜና አገልግሎት ዓርብ ዕለት ዘግቧል።

የቩቺክ ትዕዛዝ የመጣው በሰሜናዊ ኮሶቮ ዝቬካን ማዘጋጃ ቤት ሰርቦች አዲስ የተመረጠው የአልባኒያ ከንቲባ ወደ ቢሮው እንዲገባ ለመርዳት ከሞከሩት የኮሶቮ ፖሊሶች ጋር ሲጋጩ ነው።

ከኦርቶዶክስ ክርስቲያን ኢራቅ፣ ሶርያ፣ አርሜኒያ፣ ኢትዮጵያ እና ዩክሬይን ቀጥሎ በድጋሚ ሰርቢያና አርሜኒያ ቀጣዮቹ የሉሲፈራውያኑ ዒላማ ናቸው።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment