ኮሶቮ፡ የክርስቶስ ተቃዋሚ የኔቶ ጂሃድ 2.0 በኦርቶዶክስ ሰርቢያውያን ላይ ተጀመረ።


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሰርብያውያን በብዛት በሚኖሩበት በሰሜን ኮሶቮ በቅርቡ ከተካሄደው የሙስሊም አልባኒያ ከንቲባዎች ምርጫ ጋር በተያያዘ በተነሳ ግጭት ቢያንስ ፳፭/25 በኔቶ የሚመራ የኮሶቮ ሃይል (KFOR) ሰላም አስከባሪዎች እና ፶/50 የሰርቢያ ተቃዋሚዎች ቆስለዋል።

ልብ እንበል፤ የኤዶማውያኑ የስሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪድን ድርጅት ኔቶ ልክ ከሃያ አምስት ዓመታት በፊት ጠንካራ የነበረችውን ዩጎዝላቪያን ሲያፈራርስ እንዳደረገው ዛሬም እስማኤላውያኑን ወራሪ አልባንያውያንን ለመርዳት ነው የቆመው። አሁንም እየተከላከለ ያለው መሐመዳውያኑን ሲከላከል ክርስቲያኖችን ግን በማጥቃት ላይ ነው።

በሃገራችንም እየታየ ያለው ምስል ይህ ነው። በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ የሚደገፉት ፋሺስቶቹ ጋላ-ኦሮሞዎች ከተማዎችንና ቀበሌዎችን እየወረሩ እንደ ኮሶቮ የራሳቸውን ከንቲባ፣ ሃላፊና ፖሊስ ሥልጣን ላይ በማውጣት ላይ ናቸው።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment