አሜሪካ | ከመቶ በላይ ጉድ የሚያሰኙ ሰነዶች ወጡ


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

የአሜሪካ ሚስጥሮች 'ከዩክሬን እስከ መካከለኛው ምስራቅ እስከ ቻይና'

የአንግሎ ሳክሰን (ኤሳው/ኤዶም)ህብረት፡-

“አምስት አይኖች” - በዩናይትድ ስቴትስ፣ በብሪታንያ፣ በአውስትራሊያ፣ በኒውዚላንድ እና በካናዳ መካከል ስላለው የስለላ ልውውጥ ስምምነት ዋቢ የተደረገው።

እና የክርስቶስ-ተቃዋሚው ዘሌንስኪ ሙስሊሞችን ጂሃዳውያንን ሸለመ!? ይህ እንግዲህ በአጋጣሚ አይደለም፤ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ተባባሪዎች መሆናቸውን በግልጽ ያሳየናል። ምስጢራቸው ቀስ በቀስ መውጣቱ አይቀርም። የሦስትኛው የዓለም ጦርነትም በዚህ መልክ የሁሉንም በር እያንኳኳ ነው! ይብላኝ ለክርስቶስ ተቃዋሚዎች የአክሱማዊቷ ክርስቲያን ኢትዮጵያ ጠላቶች!

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment