✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
የአርመን የዘር ማጥፋት ወንጀልን ለመከላከል ዓለም እርምጃ እወስዳለሁ፤ አይደገምም ሲል ነበር፣ ነገር ግን ዛሬ በኢትዮጵያ እየተደገመ ነው ✞
✞ ሁለቱ የዓለማችን በጣም ጥንታውያን ክርስቲያን ሃገራት፤ አርሜኒያ እና ኢትዮጵያ በጣም ተመሳሳይ ታሪክና እጣ ፈንታ ነው ያላቸው ናቸው። በሃገራችን እና በአርሜኒያ ላይ እየተካሄደ ያለው ጂሃድ አሁን መከሰቱ በአጋጣሚ አይደለም! በምዕራቡ ኤዶማውያን የምትደገፈዋ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ በሁለቱ የዓለማችን ጥንታውያን ክርስቲያን ሃገራት ላይ ሥር የሰደደ ጥላቻ እንዳላት የሁለቱ አገሮቻችን የረጅም ጊዜ ታሪክ ይነግረናል። ዛሬ “ቱርክ” እና “አዘርበጃን” የሚባሉት ሃገራት የአርሜኒያ ግዛቶች ነበሩ። አርሜኒያ ልክ እንደ ኢትዮጵያ ወደብ-አልባ እንድትሆን፣ ልክ እንደ ኢትዮጵያ የነዳጅ ዘይት ማውጣት እንደማይፈቀድላት (ሙስሊሟ አዘርበጃን የነዳጅ ዘይት አምራች ናት)መደረጓም የክርስቶስ ተቃዋሚው በሁለቱ ጥንታውያን የክርስቲያን ሃገራት ላይ ምን ያህል እንደሚናደድና ሊያጠፋቸውም እንደተነሳ መረዳት እንችላለን። ከዚህ በተጨማሪ አርሜኒያ እና ኢትዮጵያ በቅድስት አርሴማ በኩል የተሣስሩ እህትማማች ሃገራት ናቸው!
ኦርቶዶክስ አርሜኒያ እና ጆርጂያ የቋንቋ ፊደሎቻቸውን ከግዕዙ ተውሰው ነበር የራሳቸውን ፊደላት ለመቅረጽ የወሰኑት። ጠላቶቻችን ኦሮሞዎች ግን የጠላቶቻችንን ኤዶማውያን ፌደላት መርጠዋል!
Blogger Comment
Facebook Comment