ኢትዮጵያውያን በሲያትል ከተማ ዙሪያ እ.አ.አ ከ1960ዎቹ መጨረሻ እና ከ1970ዎቹ መጀመሪያ ጀምሮ ኖረዋል፤ ወደ ፲፪/12 የሚጠጉ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና የትዳር ጓደኞቻቸው ወደ አሜሪካ በመምጣት ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ በማሰብ የኮሌጅ ዲግሪ አግኝተዋል። ያ በ1974 የሀገሪቱ ንጉሠ ነገሥት ከስልጣን ሲወርዱ ኢትዮጵያ የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ስለገባች፤ በውጭ የሚገኙት ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች እና የከተማ አስተዳደር ባለሙያዎቹ ወደ መጡበት ወደ ኢትዮጵያ በመመለሱ ረገድ 'እንታጎራለን' የሚል ስጋት ስላደረባቸው እዚያው በሲያትል ቀርተዋል።
እ.ኤ.አ. በ1980 የወጣው የስደተኞች ህግ ከፀደቀ በኋላ በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ከጦርነት፣ ከፖለቲካ ስደት፣ ሰፊ ድርቅ እና ረሃብ ሸሽተው በመጨረሻ በሲያትል ሜትሮፖሊታን አካባቢ እንደ ስደተኞች ሰፍረዋል።
በ2021 የሕዝብ ቆጠራ ቢሮ ግምት መሠረት ዛሬ፣ ወደ ሃያሁለት ሺህ/ 22,000 የሚጠጉ ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሲያትል አካባቢ ይኖራሉ። እ.ኤ.አ. በ2015 የወጣው የህዝብ ቆጠራ ቢሮ መረጃ ደግሞ አማርኛ የሚናገሩ ሰዎችን ቁጥር ወደ አስራ አራት ሺህ አምስት መቶ ሰባ አምስት/14,575 ያህሉ ሲሆን አርባ ስድስት በመቶ/46% ያህሉ ደግሞ እንግሊዘኛ የሚናገሩት “በጣም ጥሩ” ከሚለው ያነሰ ነው።
አቤቱታ አቅራቢዎቹ ኢትዮጵያውያን፤ “ብዙ ሐበሻ በሚኖርባት በሲያትል ከተማ አማርኛ ቋንቋ በመናገራቸው ብቻ እንደ "ሲጋራ አጫሽ" ቆሻሻ መቆጠራቸው አሳፋሪና ወራዳ የሆነ ተግባር ነው!”፤ ይላሉ።
ቀጥለውም፤ “የሲያትል ከተማ አሜሪካውያን ምስራቅ አፍሪካውያንን የሚያከብሩ አይመስለኝም፣ እንደማንኛውም ሰው ጠንክረን እንሰራለን ነገር ግን በቀኑ መጨረሻ ላይ ክብር አናገኝም፤ ይህ ጥሩ አይደለም!" ብለዋል አቶ ፍሰሃ።
የእኔ እይታ፤ ይህ ቀላል የሆነ ጉዳይ አይደለም። በርግጥ አማርኛ ቋንቋን የማይሰማ ባልደረባቸው በአቅራቢያቸው ካለ እንግሊዝኛ እንጂ አማርኛ መጠቀም የለባቸውም። ነገር ግን ኢትዮጵያኖቹ እርስበርሳቸውም ሆነ አማርኛ ከሚናገር መንገደኛ/ ጎብኝ ጋር በአማርኛ ቢነጋገሩ በጭራሽ ሊተቹ ወይንም ሊወነጀሉ አይገባቸውም። እነርሱም እኮ ውጭ ሀገር በሥራ ቦታቸው እያሉ እርስበርሳቸው በእንግሊዝኛ፣ በጀርመንኛ፣ በፈረንሳይኛ ወዘተ ነው በየጊዜው የሚነጋገሩት። የሲያትል ወገኖቻችን ከሜክሲኮ የመጣ አንድ ቱሪስት አውቶብስ ላይ ቢሳፈርና በስፓንኛ ቋንቋ ቢያናግሩት ምን ክፋት አለው? ከጥቅም ሌላ እንዴት 'አድሏዊ' ሊሆን ይችላል?
ጠለቅ ብለን ስናየው ጉዳዩ መንፈሳዊ ነው፤ ሀገራችን በአሁን ሰዓት እያካሄደች ያለውን መንፈሳዊ ውጊያ የሚያንጸባርቅ ነው። ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ እንዳወሳሁት፤ ሉሲፈራውያኑ ሮማውያን (ላቲን) በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ጂሃዳቸውን ካወጁባቸው ምክኒያቶች አንዱ ቋንቋን የሚመለከት ነው። ሮማውያኑ ላቲን ባልሆኑ ቋንቋዎችና ፊደሎቻቸው ላይ ጦርነት ከከፈቱ ውለው አድረዋል።
ለምሳሌ በአውሮፓ እንኳን ጀርመናዊ የሆኑት የሰሜን አውሮፓ ሕዝቦች፤ ብሪታኒያውያን፣ ስካንዲናቪያውያን፣ አይስላንዳውያን ከ700 እስከ 1100 ክፍለ ዘመናት ድረስ)ላቲን ያልሆኑትንና፤ “ሩኒክ/ሩንኛ/Runic የተሰኙትን ጥንታዊ ፊደላት ነበር ሲጠቀሙ የነበሩት፤ ነገር ግን ሮማውያኑ ላቲኖች የካቶሊክን እምነት እያስፋፉ እግረ መንገዳቸውንም የላቲን ፊደላቸውን በሰሜን አውሮፓውያኑ ላይ አራገፉ። አሁን ከምስራቅ አውሮፓ ውጭ መላዋ አውሮፓ ቋንቋዎች ደሃ የሆነውን የላቲንን ፊደል ነው የሚገለገሉት። በምስራቅ አውሮፓም ዛሬ በዩክሬይን የሚካሄደው ጦርነት አንዱ ተልዕኮ በሲሪሊክ ፊደል የሚጻፈውን የዩክሬን ቋንቋን ወደ ላቲን መቀየር የሚለው ነው። ከሃያ ዓመታት በፊት በዩጎዝላቪያ ጦርነቱን ከከፈቱ በኋላ ነበር የዩጎዝላቪያ ብሔራዊ ቋንቋ የነበረውንና በሲሪሊክ ፊደላት ሲጻፍ የነበረውን የ'ስርፕስኮ-ህርባትስኪ/ሰርቦ-ክሮኤሺያን' ቋንቋ በሰርቢያ እና በክሮኤሺያ(ህርባት (ከረባት ከክሮኤሺያ የመጣ ነው)) መካከል በመከፋፈል ኦርቶዶክስ ሰርቢያ በራሷ የሲሪሊክ ፊደላት ቋንቋውን መጻፉን ስትቀጥል ካቶሊክ ክሮኤሺያ ግን የላቲንን ፊደል መጠቀሙን መርጣለች።
በካውካስ ተራሮችም በአርሜኒያ እና በአዘርበጃን መካከል የሚታየው ግጭት መንስዔ እና ዒላማ ሃይማኖትና ቋንቋ ነው። በላቲን ቋንቋዋን የምትጽፈውና የቱርክ ሳተላይት የሆነችው ሙስሊም አዘርበጃን ላቲኑን ስትመርጥ አርሜኒያ ደግሞ በግዕዝ ፊደላት አነሳሽነት የተገኘውን የአርሜኒያ ፊደል ትጠቀማለች። ኢትዮጵያም፣ ሩሲያም፣ ዩክሬይንም፣ ሰርቢያም፣ አርሜኒያም ሁሉም የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ሃገራት ናቸው።
ታዲያ አሁን በሮማውያኑ ላቲኖች ድጋፍ ፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ በኢትዮጵያ እያካሄደ ያለውና በዘር፣ በሃይማኖት፣ በባሕል፣ በቋንቋና በመላ ሕልውና ላይ ያተኮረው ጂሃድ አንዱ ዒላማ የግዕዝን ቋንቋ/ፊደላት አጥፍቶ ላቲንን ማንገስ ነው። የእነዚህ አረመኔዎች ዒላማዎች በዋናነት 'አማራ' ፣ 'ትግሬ' ፣ 'ጉራጌ' ፣ ጋሞ እና 'ወላይታ'የተባሉት ነገዶች ሳይሆኑ ግዕዝ፣ ኢትዮጵያ እና ተዋሕዶ ክርስትናዋ ናቸው። ታዲያ እራሳቸውን ዛሬ፤ 'አማራ' ፣ 'ትግሬ' ፣ 'ጉራጌ' ፣ ጋሞ እና 'ወላይታ' እያሉ የሌለ ማንነትንና ምንነት።
ኢትዮጵያውያን በሲያትል ከተማ ዙሪያ እ.አ.አ ከ1960ዎቹ መጨረሻ እና ከ1970ዎቹ መጀመሪያ ጀምሮ ኖረዋል፤ ወደነትን እንደ አዲስ ለመፍጠር የተነሳሱት ኢትዮጵያውያን በአክሱማዊው ኢትዮጵያዊነታቸው፣ በአግዓዝያዊነታቸው፣ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የመንፈስ ማንነታቸውና ምንነታቸውና በግዕዝ ፊደላት ባለቤትነታቸው በአንድ ላይ ተነስተው እስካልታገሉ ድረስ ከሃዲው ጠላት ጋላ-ኦሮሞ እና ላቲናውያኑ ፈጣሪዎቹ እየፈነጩበት፣ አፓርታዳዊ አድሎ እየፈጸሙበት፣ እያሳደዱትና እየገድሉት ይኖራሉ።
የሚገርም ነው፤ ሩኒክ/ሩንኛ/Runic ፊደላትም አንዳንዶቹ የግዕዝን ፊደላት የመሳሰሉ ናቸው፤
Blogger Comment
Facebook Comment