✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ የዘር ማጥፋት ጅሃድ የሚያካሂደውን አረመኔውንና ክፉውን አሕመድ ዓሊን ለማዳን አሁን የአሜሪካ እና የፕሬዚደንቱ ጆ ባይደን ምርጫ ነው። እንግዲህ ወንጀሎቹን/ወንጀሎቻቸውን ሁሉ ለመሸፋፈን ሌላ እድል እየሰጡት ነው። ሁሉም የወንጀሉ አካል ናቸውና።
ፕረዚደንት ጆ ባይደን ግራኝ አሕመድ ዓሊ ፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዙ ዉጊያዉ እየተባባሰ በሄደባት በሱዳን የሚገኙትን የውጭ ዜጋ ተፈናቃዮችን በመርዳታቸዉ አሞገሱ።
"በካርቱም የነበሩ ብዙ አሜሪካውያን ሰራተኞች ኢትዮጵያ ውስጥ ወዳልታወቀ ቦታ በአየር ተወስደዋል"
ሱዳን ሌላ የጆርጅ ሄገላዊ ሂደትመጫወቻ ሜዳ ናት፡- 'Thesis-Antithesis-Synthesis'(
የአስከፊው የዘር ማጥፋት ጦርነት ተዋናዮችና በወንጀሉ ተጠያቂ የሚሆኑት ዘር-አጥፊ ወንጀለኞች (ግራኝ አሕመድ + ጌታቸው ረዳ + ጄነራል ፃድቃን ወዘተ) እንደገና መገናኘት፡ 1.5 ሚሊዮን ክርስቲያኖች ከጨፈጨፉ በኋላ 'ሰላም! ሰላም!' እያሉ እንደጋና ተገናኙ/ ተሸላለሙ/ በሕዝባችን ላይ ተሳለቁ – ዲያብሎሳዊው ተልእኳቸው ተፈፅሟልና! ዋይ! ዋይ! ዋይ!
የኢትዮጵያ እኩይ ፋሽስት ኦሮሞ አገዛዝ ከሁለት አመት በላይ በሱዳን የስደተኞች መጠለያ ካምፖች ውስጥ ከሚማቅቁት በመቶ ሺዎች ከሚቆጠሩት ‘የራሱ’ ዜጎች ይልቅ የውጭ ዜጎች እጣ ፈንታ ያሳስበዋል። አዎ! ለዚህ እራሱን ለጠላ ባንዳ ትውልድ ከሚያውቃቸው አባቶቹና እናቶቹ፥ ወንድሞቹ፣ እኅቶቹና ልጆቹ ይልቅ የማያውቃቸው ባዕዳውያን ስለሚበልጡበት በይበልጥ ይቆረቆርላቸው ዘንድ በዲያብሎስ ተቀጥሯል። አወቅኩሽ ናቅኩሽ!
ዐብይ አሕመድ ዓሊ ለ“ኒው ዮርክ መጽሔት” የሚከተለውን ተናግሮ ነበር።
"በኢራቅ ጦርነት ከእነርሱ ጋር ተዋጋሁ። “ከዚህ የዓለም ክፍል ወደ አሜሪካው የስለላ ተቋም፡ ኤን.ኤስ.ኤ.፣ ሱዳን፣ የመን እና ሶማሊያ ላይ መረጃ የምልክላቸው እኔ ነበርኩ። ኤን.ኤስ.ኤ. ያውቀኛል። እኔ፤ ለአሜሪካ እታገላለሁ እሞታለሁ” አዎ! እያየነው አይደል?!
ለመሆኑ እነዚህን በሱዳን የሚገኙ ምስኪን ስደተኛ ወገኖቻችንን ለመርዳት እነ አሜሪካ፣ አውሮፓ፣ ተመድ፣ የአፍሪካ ሕብረት፣ የዓለም ጤና ድርጅት፣ አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ ሂውማን ራይትስ ዋች የት ናቸው? ዝም ጭጭ! እንዲያውም እኔ እንደምሰጋው በሱዳን ግጭቱን ሆን ብለው የጀመሩት ስደተኞች ወገኖቻችንን ለመብላት፣ ሕፃናቱን ለመንጠቅና የሰውነት አካል መተኪያ እርሻ ለማድረግ ሲሉ ይመስለኛል። ከወገኖቻችን ጋር በተቆራኘ ታቦተ ጽዮንም አንዱ ዒላማቸው ነው። ወገኖቻችን ከሁለት ዓመታት በፊት ወደ ሱዳን ልክ መሰደድ እንደጀመሩ “ድንኳንና መጠለያ ልስራላቸው” በማለት ዘው ብላ ወደ ሱዳን የገባቸው የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ነበረች። ቱርክ ደግሞ በሱዳን፣ በግብጽና ሌሎች ዓረብ ሃገራት የተዘረጋውን የአካል ማዘዋወር አውታር በዋነኝነት የምትመራ ሀገር ናት። በወቅቱ የቱርክን እርኩስ መንፈሳዊ ተልዕኮ አጋልጠን ነበር። አዎ! ቱርክ ልክ እንደ ኢትዮጵያ ወኪሎቿ ጋላ-ኦሮሞዎችና ሶማሌዎች መንፈሳዊ ብቻ ሳይሆን ስጋዊ ተልዕኮም ያላትና መጥፊያዋ የተቃረበ ሕገ-ወጥ ሀገር ናት።
ዓይናችንን በእነ አሜሪካ፣ አውሮፓና ዓረቢያ ላይ ብቻ ሳይሆን ማተኮር ያለብን በተለይ እንደ ሱዳን ያሉትን የቀድሟዋን የኦቶማን ቱርክ ግዛቶቿን ለማስመለስ በማለም ላይ ባለችው በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ላይ በተጨማሪ ማተኮር አለብን። ቱርክ የመሬት መንቀጥቀጡን ማስጠንቀቂያ እያየች እንኳ ዛሬም በጣም እየተቅበዘበዘች ነው ያለችው።
እሺ ይህ ክፉ ዓለም በሱዳን ላሉት ወገኖቻችን ጉዳይ ግድ አይሰጠውም ነገር ግን ሁሉን ቻዩ እግዚአብሔር አምላክ ይፈልጋቸዋል።
Blogger Comment
Facebook Comment