ጥንታዊው የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ በምድር ላይ እጅግ ጥንታዊው እና የተሟላው መጽሐፍ ቅዱስ ነው

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

አዎይህም የሚገኘው ማንም በማይደርስበት የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ግዛት ነው። ባዕዳውያኑን ታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋብዘው ቅርስ ለመስረቅና ለማውደም እየሠሩ ያሉት ጋላ-ኦሮሞዎች፣ ህወሓቶች፣ ሻዕቢያዎች፣ ኢዜማዎች፣ አብኖችና ብአዴኖች እነዚህን በጣም ክቡርና ውድ የሆኑትን የፕላኔታችንን ቅርሶችን የሚያገኟቸው መስሏቸው ነበር ጦርነቱን በትግራይ፣ በኤርትራ፣ በየመንና በሱዳን የከፈቱት።

የሉሲፈራዊው ዓለም (የፍየል ብሔረሰቦችበአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ቢከፍቱ አይገርምም። በትግራይ፣ በየመን እና በሱዳን ያለው ጦርነት የዚህ ሰይጣናዊ ሴራ አካል ነው። የሚገርመውና የሚያሳዝነው ግን፤ መላው ዓለም ይህን ያህል ዓይኑን አትኩሮባት ባለችውና ዛሬ ትግራይ በተሰኘችው የኢትዮጵያ ግዛት ላይ በተከፈተው የዘር ማጥፋት ጦርነት ላይ ከዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች ጎን እራሱን “ኢትዮጵያዊና ክርስቲያን” አድርጎ የሚቆጥረው ግብዝ ወገን መሰለፉ ነው። ይህችን የትግራይ ግዛት እንደ ዓይን ብሌኑ በመጠበቅ ፈንታ ጠላት ገብቶ እንዲገድል፣ እንዲዘርፍና ቅርስ እንዲያጠፋ ፈቀዱለት። ዋይዋይዋይይህ እጅግ በጣም የሚያሳዝንና የሚያስቆጣ ጉዳይ ነው።

ሕይወት አስቸጋሪ እና አካሄዱ ሁሉ ከባድ በሚሆንበት ጊዜ፤ ክርስቲያኖች ብዙ አያጉረመርሙም ፣ ጮክ ብለው አይናገሩም፣ ለግድያ ፣ ለውድመት ወይም ራስን ወደ ማጥፋት ተልእኮ አይሄዱም። አዎ የበቀል መሣሪያችን ስጋዊ ምድራዊ አይደለምና ለከንቱው ዓለም አንሰማም፣ አንታየም፤ ግን ይህ ዓለም ሳይወድ በግድ፣ ባልጠበቀው መንግድ ይሰማና ያይ ዘንድ ይገደዳል።

ዛሬ እንደምናየው፤ ዓለም ከሚሊየን በላይ ክርስቲያኖ ከተጨፈጨፉባት ትግራይ ይልቅ በአስርና በመቶ እጥፍ የበለጠ ትኩረት እየሰጠች ያለችው ከዚህ በፊት ከሁለት ሚሊየን በላይ ደቡብ ሱዳናውያን ክርስቲያኖችን ወገኖቻችንና እስከ አንድ ሚሊየን የሚሆኑ ዓረብ ያልሆኑ የዳርፉር ነዋሪዎችን ለጨፈጨፈችው ካርቱም ሱዳን ነው።

❖❖❖[፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፲፥፫፡፮]❖❖❖

በሰው ልማድ ምንም እንኳ የምንመላለስ ብንሆን፥ እንደ ሰው ልማድ አንዋጋም፤ የጦር ዕቃችን ሥጋዊ አይደለምና፥ ምሽግን ለመስበር ግን በእግዚአብሔር ፊት ብርቱ ነው፤ የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥ መታዘዛችሁም በተፈጸመች ጊዜ አለመታዘዝን ሁሉ ልንበቀል ተዘጋጅተናል።”

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment