✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
አስደንጋጭ መረጃ፤ ከሃያ ሁለት ዓመታት በፊት በኒው ዮርክና ዋሽንግተን ዲሲ ከተማዎች ላይ የዘመቱት የመስከረም አንዱ 9/11 ጠላፊዎች የሲ.አ.ይ.ኤ እና ሳውዲ ዓረቢያ ምልምሎች ነበሩ። በአሜሪካ ላይ ተቃጥቶ የነበረው የ9/11 ጥቃት ስውር የሲ.አ.ይኤ-ሳውዲ የስለላ ክወና ነበር።
ቢያንስ ሁለት የ9/11 ጠላፊዎች በከፍተኛ ደረጃ ተሸፍኖ በነበረው የሲ.አይ.ኤ እና የሳዑዲ የስለላ ስራ ላይ ተመልምለው እንደነበር አዲስ አስደንጋጭ መረጃ ለፍርድ ቤት ቀረበ።
አዎ! ይህ በአንዳንዶች ዘንድ የታወቀ ጉዳይ ነበር። ለዚህ ነው አረመኔዋን ሳውዲ ባቢሎንን እንዳሰኛት በእኛ ላይ ትፈነጭ ዘንድ የፈቀዱላት። ከሃያ ሁለት ዓመታት በፊት በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ የአዲስ ዓመት ዕለት ማንነታቸውን አሳዩን፤ ዛሬ ደግሞ ፊታቸውን ወደ አክሱም ጽዮን አዙረው በክርስቲያኑ ሕዝባችን ላይ ጭፍጨፋዎችን በግልጽ በማካሄድ ላይ ናቸው። በሱዳን እየተካሄደ ያለውም ግጭት ከዚህ ጋር የተያያዘ ነው። የእኛዎቹን ከሃዲ ወንጀለኞች ጨምሮ እነ አሜሪካም፣ ሳዊዲም፣ ግብጽም፣ ኤሚራቶችም፣ ቱርክም በሱዳን ላይ ጣልቃ በመግባት ላይ ናቸው። ይህ በደንብ ታቅዶ በሥራ ላይ እየዋለ ያለ ክወና ነው። ግራኝ የኢትዮጵያን መሬት ቆርሶ ለሱዳን በሰጣት ማግስት በአክሱም ጽዮን ላይ ጦርነቱን አጧጣፉት። ከሚሊየን በላይ የሚሆኑ ክርስቲያን ወገኖቻችንን ከገደሉ በኋላ፤ “እርቅ” ብለው ቀጣዩን ዘመቻ በሱዳን ከፈቱ። ገና ከመሰረቱ በይፋ አብረው ሲሰሩት የነበሩት የኦነግ / ጋላ-ኦሮሞ አገዛዙ፣ ህወሓቶችና ሻዕቢያዎች ቆየት ብለው እርስበርስ የሚጣሉ ሆነው በመታየት ለጋራ ዒላማቸው እንደሚታገሉት በሱዳንም ሁለቱ አብረው ሲሰሩት የነበሩት ቡድኖች አሁን ተጻራሪ ሆነው በመቅረብ ተልዕኳቸውን ለማሟላት በመዘጋጀት ላይ ናቸው። ከሃዲዎቹ ግራኝ አብዮት አሕመድ፣ ደብረጽዮን ኢሳያስ አፈቆርኪ አብደላ-ሃሰን ከእነ ሳውዲ፣ ኤሚራቶች፣ ግብጽ፣ ቱርክ፣ አሜሪካና አውሮፓ ጋር ሆነው ኢትዮጵያን እና ልጆቿን ለማስጨፍጨፍ ፊርማቸውን በጣታቸው ደም አስቀምጠዋል።
አሁን የምጠረጥረው፤ ግራኝ ለሱዳን የሰጣትን የኢትዮጵያን ግዛት እንደ መጫወቻ ካርድ ተጠቅመው፤ የጋላ-ኦሮሞው ሰራዊት በኢትዮጵያ ስም በሱዳን ጉዳይ ጣልቃ እንዲገባ ይደረጋል፤ ከዚያም የአረብ ሊግ አባል የሆነችው ሱዳን 'በኢትዮጵያ ተጠቃች' በሚል ሰበብ እነ ግብጽና የዓረብ ሃገራት የሕዳሴውን ግድብና ሰሜን ኢትዮጵያን ለመጨፍጨፍ ይወስናሉ። ምዕራባውያኑ ፈቃዳቸውን ይሰጧቸዋል። ፕሬዚደንት ትራምፕ ከሦስት ዓመታት በፊት ከሱዳኑ መሪ ጋር በስልክ ሲነጋገሩ፤ “ግድቡን እኮ ግብጽ ትመታዋለች!” ያሉንን እናስታውስ።
ለነገሩማ እንደ ሳውዲ የሰብዓዊ መብት ክፉኛ የሚረገጥበት የዓለማችን ሃገር የለችም። እንግዲህ ይህ በደንብ እየታወቀ ነው የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ኢትዮጵያውን ሴቶችን ለሳውዲ አረቢያ እንዲሸጥ ፈቃዱን/ትዕዛዙን የሰጡት። ወደ ሳውዲ ሆነ ወደ ሌሎች ዓረብ ሙስሊም ሃገራት በፈቃዱ የሚጓዝ ሁሉ ነፍሱን ለሰይጣን ለመሸጥ ወስኗል ማለት ነው። “የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ነን” የሚሉት ሁሉ ደግመው ደጋግመው ይህን ማሳወቅ ነበረባቸው።
Blogger Comment
Facebook Comment