ባለፉት 1400 ዓመታት እንደ ኢትዮጵያ በዓረቦች እጅ በይበልጥ የተሰቃየች ሌላ ሀገር የለችም!


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

እስምልና እና ባርነት ዓረቦች አፍሪካውያን ህፃናትን እየሰለቡ ለገበያ ያቀርቧቸው ነበር፤ አሁንም!

ታዲያ ምን ዓይነት ቅሌት ቢሆን ነው ወገኖቻችን አሁንም እያሰቃዩ ካሉት፣ በሰይፍ አንገቶቻቸውን በጭካኔ ከሚቀሉት ዓረብና ቱርክ ታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር አብረን የምንሰለፈው?

ውሳኔ ሰጭዎቹስ እነማንስ ናቸው “የእኛ ጉዳይ አይደለም” በማለት ድምጽ ከመስጠት እንኳን መቆጠብ የተሳናቸው? በገንዘብ ተገዝተዋል? በሺሻ ጋኔን ይዘዋቸዋል? ወይስ መጽሐፍ ቅዱስ “በፍጻሜ ዘመን በእስራኤል ላይ የሚነሱ ሕዝቦች እነዚህ ናቸው” የሚለውን ትንቢት ያላግባብ የተረጎሙት ፕሮቴስታንቶች ክርስቲያን ኢትዮጵያን ያካትታልና ወደ ጸረ-ክርስቶሱ ካምፕ መመደብ አለባት በማለት አምላካዊ ሚና እየተጫወቱ? ትንቢትን በራሳቸው ምኞት ለማስፈጸም?

ታዲያ አፍሪካን ቀስበቀስ እየበከሉ ካሉት ዓረቦች ጋር በማያስፈልግ ጉዳይ እየተባበርን “የቆሻሻ ጉድጓዶች” ብለው ቢጠሩን በእውነት ሊከፉን ይገባልን?

በአሁኑ ጊዜ በሊቢያ፣ በኒጀር፣ በሞሪታኒያ እና በሱዳን ተመሳሳይ ዒ-ሰብዓዊ የሆነ ጽንፈኛ ድርጊት እየፈጸሙ ነው።

ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ዓረብ ሙስሊሞች ምን አይነት ጨካኝ የሆነ ድርጊት በአፍሪካውያን ላይ ይፈጽሙ እንደነበር መገመት ትችላላችሁ።

ዓረቦች ለባርነት ሠርቀው ያመጧቸውን አፍሪካውያን ወንዶች ልጆችን ይሰልቧቸው ነበር (የወንድ ብልቶች እና የዘር ፍሬዎችን)። ሳዑዲ ዓረቢያ፣ ሊቢያና ሞውሪታኒያ ባሁኑ ጊዜም ቢሆን የተሰለቡ አፍሪካውያንን ለገበያ ያቀርባሉ።

ዓረቦች አሁንም ከአውሮፓውያን የበለጠ ጨካኞች እንደሆኑ ዓይናችን እያየ ነው።

በአሁኑ ጊዜ በሊቢያ፣ በኒጀር፣ በሞሪታኒያ እና በሱዳን ተመሳሳይ ኢ-ሰብዓዊ የሆነ ጽንፈኛ ድርጊት እየፈጸሙ ነው።

ዓረቦች ለባርነት ሠርቀው ያመጧቸውን አፍሪካውያን ወንዶች ልጆችን ይሰልቧቸው ነበር (የወንድ ብልቶች እና የዘር ፍሬዎችን)። ሳዑዲ ዓረቢያ፣ ሊቢያና ሞውሪታኒያ ባሁኑ ጊዜም ቢሆን የተሰለቡ አፍሪካውያንን ለገበያ ያቀርባሉ።

ረቦች አሁንም የበለጠ ጨካኞች እንደሆኑ ዓይናችን እያየ ነው።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment