አሜሪካ የዓለም ቁጥር ፩ የሜዳ ቴኒስ ተጫዋቹን የኮቪድ ክትባት ለመውሰድ ፈቃደኛ ባለመሆኑ ወደ ሀገሯ እንዳይገባ ከልክላለች

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

አሜሪካ የዓለም ቁጥር ፩ የሜዳ ቴኒስ ተጫዋቹን ሰርቢያዊውን ኖቫክ ጆኮቪችን ወደ ሀገሯ እንዳይገባ ከልክላለች ምክንያቱም የኮቪድ ክትባት ለመውሰድ ፈቃደኛ ባለመሆኑ።

ዋናው ምክኒያት ግን፤ በተደጋጋሚ እንደጠቆምኩት፤ ጆኮቪች ኦርቶዶክስ ክርስቲያን በመሆኑ ነው። በኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና በእስማኤላውያኑ ምስራቃውያን መሪነት በመላው ዓለም ፀረ-ኦርቶዶክስ ጂሃድ በመካሄድ ላይ ነው። አክሱማዊቷ ኢትዮጵያም የዚህ ጂሃድ ሰለባ መሆኗን እያየነው ነው።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment