✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
በላሊበላ ላይ ባነጣጠረው የሰዶም ዜጋ በወስላታው በኢማኑኤል ማክሮን የጡረታ ማሻሻያ ላይ አድማ በቀጠለበት ወቅት ከአምስት ሺህ ቶን በላይ የሚሸት ቆሻሻ በፓሪስ ዙሪያ ተከማችቷል።
የጡረታ ዕድሜን ከ ፷፪/62 ወደ ፷፬/64 ለማሳደግ እቅድ በማውጣቱ ነው ውጥረቱ የነገሰው።
❖ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ የተነሳ ሁሉ አንድ በአንድ ይወድቃል!
የሞትና ባርነት ማንነትን ለኢትዮጵያ ይዞ የመጣው ጋላ-ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ ከፈረንሳዩ ማክሮን ጋር በቅርቡ ተገናኝቶ ነበር፤ በሚቀጥሉት ቀናትም ወስላታው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ አንቶኒ ብሊከን የሉሲፈር የመጨረሻ ትውልድ ወኪሎች ጋር ለመገናኘት ወደ አዲስ አበባ ያመራል። ፖለቲከኞች ምን ያህል ባለጌዎች መሆናቸውን እንመልከት፤ ለዲሞክራሲና ሰብ ዓዊ መብት ቆሚያለሁ፤ ቤተሰቦቼ በናዚ ሂትለር አረመኔዎች ተጨፍጭፈውብኛል የሚለው የአሜሪካው ፖለቲከኛ ብሊንክን ከአንድ ሚሊየን በላይ ክርስቲያኖችን ለመጨፍጨፍ ከበቃው ጥቁር ሂትለር ጋር ለመገናኘት መወሰኑ የዘር ማጥፋት ወንጀላቸውን ለመደበቅ ምን ያህል በጋራ እየሠሩ እንደሆነ ነው የሚጠቁመን። እንደው ሤራቸውን ብናውቅ፤ በኡኡኡታ እናብድ ነበር፤ ነገር ግን ይህ የሚያሳየን በዘር ማጥፋት ወንጀል ላይ የተሳተፉትን ሁሉንም የሉሲፈር የመጨረሻ ትውልድ ወኪሎች እንደ ማርዮኔቶቿ የምትመራዋ አሜሪካ መሆኗን ነው። እንግዲህ ባቢሎን አሜሪካ በመጭዎቹ ቀናት፣ ወራትና ዓመታት ቅጣቷን እንዴት እንደምትቀበል የምናየው ነው የሚሆነው። ማንም ክፍርድ አያመልጥም!
Blogger Comment
Facebook Comment