የክርስቶስ ተቃዋሚው 'አይሁድ' ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ፤ "ሁሉም የዩክሬን ኦርቶዶክስ መነኮሳት አንድ ሺህ ዓመታት ያስቆጠረውን ታሪካዊውን የኪየቭ-ፔቸርስክ ላቫራ የዋሻ ገዳምን መልቀቅ አለባቸው" በማለት ትዕዛዝ አስተላለፈ።

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

ከሦስት ወራት በፊት የናዚው ዩክሬይን አገዛዝ ወታድሮችና ፖሊሶች ይህን ጥንታዊ ገዳም እንዲወርሩ አድርጎ ነበር።

የፍየል ብሔሮች በበግ ብሔሮች ላይ ተነስተዋል 

ልክ በእኛም ሀገር፤ በኦርቶዶክሱ ዓለም ላይ ጂሃድ ባወጁት ሉሲፈራውያኑ የሚመሩት ጋላ-ኦሮሞዎቹ ልክ እነዚህ ዩክሬናውያን ናዚዎች የሚፈጽሙትን ዓይነት ዲያብሎሳዊ ተግባር በመላው ዓለም ባሉ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ እየፈጸሙ ያሉት። አሁንማ ሁሉንም ጥቃታቸውን በግልጽ ነው እየሠነዘሩ ያሉት። ለዚህም ነው የዩክሬይን ናዚዎች እና የጋላ-ኦሮሞ ፋሺስቶች እንዲሁም ታች ቀደም ሲል የተጠቀሱት የፍየል ብሔሮች በጣም ተመሳሳይ ናቸው የምለው። 

"ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም"[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]

በወንድማማች መካከል ጠብን የሚዘሩት እንደ ዜሊንስኪ እና ግራኝ አብዮት አሕመድ ላሉ የዲያብሎስ ጭፍሮች ወዮላቸው!

❖❖❖[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮፥፲፮]❖❖❖

"እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ…"

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment