የሽብር ጥቃት በእስራኤል



✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

❖❖❖[ትንቢተ አሞጽ ምዕራፍ ፱፥፯፡፰]❖❖❖

"የእስራኤል ልጆች ሆይ፥ እናንተ ለእኔ እንደ ኢትዮጵያ ልጆች አይደላችሁምን? ይላል እግዚአብሔር። እስራኤልን ከግብጽ ምድር፥ ፍልስጥኤማውያንንም ከከፍቶር፥ ሶርያውያንንም ከቂር አላወጣሁምን?"

እነሆ፥ የጌታ የእግዚአብሔር ዓይኖች በኃጢአተኛ መንግሥት ላይ ናቸው፥ ከምድርም ፊት አጠፋታለሁ፤ ነገር ግን የያዕቆብን ቤት ፈጽሜ አላጠፋም፥ ይላል እግዚአብሔር።"

እስራኤልም ከሙስሊም ዓረቦች፣ ቱርኮች እና እንደ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን፣ አዘርባጃን፣ ሳዑዲ ዓረቢያ፣ ዩኤኤ ወዘተ ፀረ-ክርስቶስ እስላማዊ አገዛዝ ካላቸው ሀገራት ጋር የጂኦፖለቲካዊ ጨዋታ ለመጫወት ግኑኝነቷን ካላቆመች እንዲሁም ከሳን ፍራንሲስኮ ቀጥሎ የዓለማችን ቍ.፪ የግብረ-ሰዶማውያን መናኽሪያ የሆነችውን ቴል አቪቭ ከተማን ካላጸዳችና የሰዶም ዜጎችን ካላገደች፣ እስራኤልም የጥፋትን አስጸያፊ ሕይወት ለመኖር በቋፍ ላይ መሆኗን ግልጽ ነው– በቅርቡ በእስራኤል የእርስ በርስ ጦርነት ይኖራል። 

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment