የፕሬዚደንት ፑቲን 'መንፈሳዊ' አማካሪ አሌክሳንድር ዱጊን፤ “የምዕራቡ ዓለም “የክርስቶስ ተቃዋሚ”፣ “የፍጹም የክፋት ምንጭ” ነው።”



የሩሲያ ፀረ-ሊበራል ፈላስፋና የፕሬዚደንት ፑቲን 'መንፈሳዊ' አማካሪ አሌክሳንድር ዱጊን፤ "የምዕራቡ ዓለም "የክርስቶስ ተቃዋሚ"፣ "የፍጹም የክፋት ምንጭ" ነው።"

አዎ፣ የኤዶማውያኑ ምዕራብ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው። እስማኤላውያኑ መሐመዳውያን፣ ቻይናውያን እና ብዙ ሌሎችም የክርስቶስ ተቃዋሚ ሀገሮች ናቸው። ግን ሩሲያም በኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን፣ አዘርባጃን፣ ኮሶቮ፣ ኢራን ወዘተ ባሉት አገራት ከነገሡት እስላማዊ አገዛዞች እንዲሁም ከሙስሊም ዓረቦች፣ ቱርኮች እና ፀረ-ክርስቶስ እስላማዊ መንግስታት ጋር በመተሳሰብ መሥራቱንና የጂኦፖለቲካል ጨዋታዋን ካላቆመች የእነዚህን የክርስቶስ ተቃዋሚ ሀገራትን ትቀላቀላለች። በኮሚኒስት ዘመን እንደነበረችው።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment