ጣሊያን በላብራቶሪ/ቤተ ሙከራ የተመረተ ስጋን ለማገድ ተንቀሳቅሳለች

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

ጣሊያን በመላው ዓለም ተወዳጅ የሆነውን የምግብ ቅርሷን ለመጠበቅ በላብራቶሬ/ቤተ ሙከራ የተመረተ ስጋን ለማገድ ተንቀሳቅሳለች።

ጥሩ ነገር ነው። ግን እነርሱ ሕዝባቸውን ለማዳን እየሠሩ ነው፤ ያድኑ፤ በእኛ ሃገር ደግሞ፤ እርበርስ ካባሉንና ካስራቡን በኋላ “በእርዳታ” መልክ የተበከለና የተመረዘ ምግብ ይልኩልናል።

“ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution”

ነፍሳቸውን ይማርላቸውና፤ እንደነ ዶ/ር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔር ያሉ ድንቅ የአስኩም ኢትዮጵያውያን ልክ ባረፉበት ሰሞን አንድ አሜሪካ ያለ ከሃዲ ነጋዴ እጅግ በጣም ከባድ የሆነ ወንጀል በኢትዮጵያውያን ላይ ለመሥራት በመዘጋጀት ላይ ነው። ይህም በባቢሎን አሜሪካ የተመረተ ጤፍ ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ። እንግዲህ ግራኝ አብዮት አህመድ ኦርጋኒክ የሆኑትን የኢትዮጵያ እኅል፣ ፍራፍሬ፣ ዘይት፣ ወተት፣ ስጋ ወዘተ ለኤዶማውያኑ ም ዕራባውያን እና ለእስማኤላውያኑ አረቦችና ቱርኮች ሲልክ ኢትዮጵያውያን ደግሞ እንደ አይጠመጎጥ በቤተ ሙከራ ዝባዝንኬ ቦርጫቸውን ይነፋሉ ማለት ነው። አቤት ክህደት! የጋላ-ኦሮሞ እና ኦሮማራ ክህደት ማቆሚያ የለውም፤ በሁሉ ዘርፍ! የዚህም ወራዳ ግለሰብ እግር ይሠበራል!

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment