✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
የኪየቭ ዋሻ ላቭራ መነኮሳት ከስቴቱ ባለስልጣናት ቢጠይቁም ትናንት ገዳሙን ለቀው ለመውጣት ፈቃደኛ አልሆኑም ። ንብረቱን ወደ ግዛቱ አጠቃቀሙ በይፋ ማዘዋወሩ ዛሬ እንዲጀምር ትላንት መልቀቅ ነበረባቸው።
ታማኞቹ ምዕመናን ቅዱስ ቦታቸውን ሲጠብቁ የኢየሱስን ጸሎት እየዘመሩ ነው።
የዘመኑ ቦልቪክ ዜሊንስኪ የአባቶቹን የእነ ሌኒንን እና ስታሊንን ፀረ-ኦርቶዶክስ አቋም በመያዙ ልክ እንደ ግራኝ ለሕዝበ ክርስቲያኑ ጠላታቸው ነው።
እምደምናየው የፀረ-ኦርቶዶክስ ጂሃዱ ከኪየቭ እስከ ካራቺ፣ ከኢየሩሳሌም እስከ አክሱም፣ ከዋሽንግተን እስከ ፔኪንግ፣ ከቫቲካን እስከ መካ፣ ከለንደን እስከ ሜልበርን፣ ከካውካስ ተራሮች እስከ አልፕ ተራሮች በመላው ዓለም በመጧጧፍ ላይ ነው።
በሃገራችን ቀንደኛዎቹ የኦርቶዶክስ ክርስትና ጠላቶች ኦሮሙማዎች፣ ኦሮማራዎች፣ ሻዕቢያዎች፣ ህወሓቶች፣ ብአዴኖች፣ አብኖች፣ ኢዜማዎች ወዘተ ናቸው።
የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን ቍጥር ለመቀነስ ብሎም ዜሮ ለማድረግ ሲሉ በጋራ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን በሰሜኑ የሚያካሂዱት አረመኔዎቹ እነ ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ፣ ሽመልስ እብዱሳ፣ አዳነች እባቤ፣ ደመቀ መኮነን ሐሰን፣ አገኘሁ ተሻገር፣ ይልቃል ከፊለ፣ ኦቦ ስብሃት፣ ጌታቸው ረዳ፣ ደብረ ሲዖል ወዘተ ባፋጣኝ መደፋት የሚገባቸው የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያና የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና ቀንደኛ ጠላቶች ናቸው። ጊዚያቸው እያከተመ ነው!
እነዚህ ግለሰቦችና ዘጠና አምስት በመቶ የሚሆኑት ልሂቃኑ፣ ፓርቲዎችና የከንቱ ሜዲያ ለፍላፊዎች የ666ቱን ክትባት ተከትበውና ተጨማሪ የአዕምሮ መቆጣጠሪያ ቺፕ ተቀብሮባቸው ክርስቲያኑን የኢትዮጵያ ሕዝብ ለመበከል ብሎም ለማጥፋት ሌት ተቀን የሚሠሩ አደገኛ ጠላቶች ናቸው።
Blogger Comment
Facebook Comment