የምትቀጥልዋ የኦርቶዶክስ ክርስትያን ሀገር ጆርጂያ በኤዶማውያኑ ምዕራባውያን ጥቃት እየተፈፀመባት ነው!


ልክ በዩክሬይን እ.አ.አ ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ ሲያደርጉት እንደነበረው አሜሪካና የናቶ ዓባላት ምናልባት በጆርጂያ መፈንቅለ መንግስት ለማነሳሳት እየጣሩ ናቸው።

አዎ! የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ኤዶማውያን ምዕራባውያን እና እስማኤላውያኑ ምስራቃውያን የኦርቶዶክስ ክርስትና ሃገራትን አንድ በአንድ መተናኮላቸውን ይቀጥሉበታል። ከእነዚህ አረመኔዎች ጎን ለአንድም ሰከንድ እንኳን የቆመ ሁሉ ወዮለት! በተለይ በአክሱም ጽዮን ላይ የዘመቱት የእኛዎቹ ከንቱዎች ከባድ ጊዜ ነው።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment