✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውን ክርስቲያኖችን በቱርክ ጦር ሲጨፈጭፉና ሲያስጨፈጨፉ የነበሩት የኢትዮጵያ ሙስሊሞች አሁን ገንዘብ ለቱርክ ላኩ፤ በየመስጊዱ ለቱርኮች እምባቸውን አነቡ
ለእነዚህ ሙስሊሞች፤ ባቅራቢያቸው ከሚኖሩት ከክርስቲያን ወገኖቻቸው ጋር መተሳሰር የለም ፡ በጭራሽ፤ ቱርክ ትበልጥባቸዋለች ፥ ሀራም ነው!
ላለፉት ሁለት ዓመታት ከአንድ ሚሊየን በላይ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች በቱርክ፣ ዓረብ፣ ኢራንና ቻይና ድሮኖች ሲጨፈጨፉ እነዚህ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች አንዲትም ቃል አልተነፈሱም፤ እስካሁኗ ሰዓት ድረስ ምንም ዓይነት እርዳታ ለማበርከት ፈቃደኞች አይደሉም። በጣም የሚገርም ነው፤ የመጀመሪያ ሂጂራ መስጊድ እያሉ የሚኩራሩበትና ያላግባብ "አልነጃሺ" እያሉ የሚጠሩት መስጊድ በቱርክ ድሮኖች ከሁለት ዓመታት በፊት ሲወድምም በተለመዶ ለአመጽ ማንም የማይቀድማቸው እነዚህ መሐመዳውያን አንዲትም ቃል አልተነፈሱም። አሁን ለቱርክ ድጋፋቸውንና እርዳታ ለመስጠት ተደራጅተዋል። ከዚህ በላይ ክህደት ሊኖር ይችላልን?
ከአምስት መቶ ዓመታት በፊትም የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ከኦቶማን ቱርክ ጋር አብረው ከፍተኛ የጂሃድ ዘመቻ በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ አካሂደዋል፣ በባርነት ንግድ ላይ ከፍተኛ ተሳትፎ አድርገዋል። በ1930ዎቹ ዓመታትም ከፋሺስት ጣልያንና ከቤኒቶ ሙሶሊኒ ጎን ተሰልፈው ክርስቲያኖችን ጨፍጭፈዋል፣ ዓብያተክርስቲያናትንና ገዳማትን አፈራርሰዋል። ልክ በአሁኑ ሰዓት እያደረጉት እንዳሉት! ከሃዲዎች፣ ግብዞች፣ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች!
Blogger Comment
Facebook Comment