የዓድዋው ማርያም ሸዊቶ ዕልቂት!

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

❖❖❖[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፮፥፲፫፡፲፭]❖❖❖

"ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሁሉ ስስትን ያስባሉና፥ ከነቢዩም ጀምሮ እስከ ካህኑ ድረስ ሁሉ በተንኰል ያደርጋሉና። የሕዝቤንም ስብራት በጥቂቱ ይፈውሳሉ፤ ሰላም ሳይሆን። ሰላም ሰላም ይላሉ። ርኩስን ነገር ስለ ሠሩ አፍረዋልን? ምንም አላፈሩም፥ እፍረትንም አላወቁም፤ ስለዚህ ከሚወድቁ ጋር ይወድቃሉ፤ በጐበኘኋቸው ጊዜ ይዋረዳሉ፥ ይላል እግዚአብሔር።"

"The Eritreans and Tigrayan forces had been fighting for days in the surrounding area. The Tigrayan troops had taken territory and inflicted heavy losses on their foes before abruptly pulling back, leaving civilians exposed to Eritrean troops

ህወሓቶች የትግራይን አረጋውያንን፣ ቀሳውስትንን ሕፃናትን ለሻዕቢያ የ'ባህል ጨዋታ' 'አጋሮቻቸውይጨፈጭፏቸው ዘንድ አሳልፈው ሰጧቸው። አዎበአክሱም ጽዮን፣ በደብረ አባይ፣ በደብረ ዳሞ፣ በውቅሮ፣ በዛላምበሳና በሌሎች ብዙ ቦታዎችም ተመሳሳይ Hit & Run ዘዴ እየተጠቀሙ ነው ሕዝባችንን እንዲህ ያስጨፈጨፉት። ቴዲ ርዕዮት 'ቢኒያምከተባለው ግራኝ አብዮት አሕመድ አጋርና የሲ.አይ.ኤ ቅጥረኛ ጋር ያደረገውን ቃለ መጠየቅ እናድምጠው፤ ወደዚህ የህወሓቶች የሃምሳ ዓመት ወንጀል በግልጽ ይጠቁመናል።

በነገራችን ላይ፤ ይህ ቢኒያም የተሰኘው ሰው ልክ እንደነ 'ስብሐት ነጋ፣ ኬሪያ ኢብራሂም፣ ጃዋር መሐድመድ "ታሠረየተባለው ለስልት ነው፤ ሁሉም ለጋራ ዒላማ በጋራ የሚሠሩና የሉሲፈራውያኑ ቺፕ የተቀበረባቸው ሮቦቶች ናቸው።

ከአራት ዓመታት በፊት እነ ደብረ ጽዮን አዲስ አበባን ለቅቀው ወደ መቐለ ሲጓዙ ጋላ-ኦሮሞዎቹ እነ እባብ ዱላ ገመዳ አብረው ተጉዘው ነበር። በተቃራኒው አቅጣጫ ደግሞ እነ ሳሙራ ዩኑስ፣ አርኸበ ዕቍባይና ጻድቃን አዲስ አበባ እንዲቆዩ ተደረጉ። ለዘር ማጥፋት ጦርነቱ ከግራኝና ኢሳያስ ጋር ዝግጅታቸውን ከጨረሱ በኋላ፤ እነ እባብ ዱላ ገመዳ፣ ኬሪያ ኢብራሂምና ሌሎችም ከመቐለ ወደ አዲስ አበባ እንዲመለሱ፣ እነ ጻድቃንና የጋላ-ኦሮሞ ሰራዊትን አሰልጥነው የጨረሱት የትግራይ ጄነራሎችና ኮሎኔሎች ከእነ ሰላዮቻቸው ወደ ትግራይ እንዲገቡ ተደረጉ። ዓላማቸው ግልጽ ነው፤ አክሱም ጽዮናውያንን መጨፍጨፍና ማስጨፍጨፍ። ይህን ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ ህወሓቶች፣ ሻዕቢያ፣ ኦነግና የአማራ ቡድኖች ለጊዜውም ቢሆን አሳክተዋል። የእነ ቢኒያም ተልዕኮም ይህ ነው። ቃለ መጠይቁ ጋር እንደምንሰማው፤ ጦርነቱ እውነት መስሏቸው፤ "ልጃችን ነው!" ብለው በቤቶቻቸው የደበቁትን ብዙ ወገኖቼን ሆን ብሎ ያስጨረሰ እርኩስ አረመኔ ነው። አይይይ! ስለዚህ ጉዳይ ሲጠየቅ ምን ያህል ስሜታዊ ባልሆነና ሮቦታዊ በሆነ ሁኔታ እንደሚመልስ ተመልከቱት። የጭፍጨፋው አካል ስለሆኑና በስነልቦናም የተዘጋጁበት ስለነበር ነው እንዲ ደፍረው ካሜራ ፊት ለመቅረብ የቻሉት። ጨካኞቹ! እያንዳንዱ የህወሓት አባልና ደጋፊ ከሻዕቢያ እና ኦነግ/ብልጽግና ያልተናነሱ ሰይጣኖች ናቸው። 

Soldiers from neighboring Eritrea went house to house killing villagers in Ethiopia's Tigray region, witnesses say.

በጋላ-ኦሮሞ አጋንንት "አባቶች" ጉዳይ በየቀኑ እየወጡ የመግለጫ ጋጋታ ሲያሰሙ የነበሩት የቤተክህነት "አባቶች" አሁን ምን ይሉን ይሆን? ብጹዕነታቸው አቡነ ማቲያስ ከክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ከእነ አርኸበ ዕቍባይ፣ አረጋዊ በርሀ እና ግራኝ ወጥተው ይናገሩ ዘንድ ፈቃዱን ያገኙ ይሆን?

ይህ እጅግ በጣም አሳዛኝ ዘገባ የወጣው ልክ በዓድዋው ድል መታሰቢያ ወቅት ነው። ይህም ያለምክኒያት አይደለም። ማርያም ሸዊቶ በዓድዋ ዙሪያ ነው የሚገኘ። የሮማውያኑ ሉሲፈራውያን ወኪሎች፤ ከሃዲዎቹን ህወሓቶችንና የዓዲግራት አካባቢ የህወሓት ተቃዋሚዎቻቸውን (Bad cop /good cop እየተጫወቱ) ጨምሮ የእግዚአብሔር አምላክ፣ የቅዱስ ጊዮርጊስና የዓድዋ ሕዝብ ድል የሆነውን የዓድዋን ድል መታሰቢያ ለማጠልሸት ሰበባሰበብ እየፈለጉ የዓድዋን ሕዝብ በማንቋሻሽ ላይ ይገኛሉ። በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ በዓድዋ ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ጥሪም ለማድረግ የደፈሩ የዲያብሎስ ጭፍሮች እየተሰሙ ነው። እንግዲህ ሉሲፈራውያኑ ሮማውያኑ የአእምሮ ቁጥጥር ስለሚያደርጉባቸው፤ 'ሞግዚቶቻቸው' ባሰኛቸው ሰዓት የድምጽ ትዕዛዙን (Voice To Skull) ጭንቅላታቸው ውስጥ ያስገቡላቸዋል። አብዛኛዎቹ እራሳቸውን ያሳዩና ያሳወቁ ሜዲያ ሰዎችም የዚህ ዲያብሎሳዊ ቴክኖሎጂ ሰለባዎች ናቸው። በጣም አዝናለሁ! ስለዚህ ጉዳይ ሳወራ 15 ዓመት ሆኖኛል። እንግዲህ እንደምናየው ሁሉም ጨፍጫፊያችንና አስጨፍጨፊያችን ከሆነችው አሜሪካ ጋር እንደሚያብሩ ይናገራሉ። ሁሉም የአባቶቻችን ጥብቅ ክርስቲያናዊ እምነት የሌላቸው፣ የሰዶም ዜጎች ርዕዮት ዓለም የሆኑትን አብዮታዊ ዲሞክራሲ/ሊበራል ዲሞክራሲ ግባችን ነው ብለው ዛሬም በይፋ ያውጃሉ። ሁሉም የራሳችን ሕዝብ የሚሉትን በመንደርተኛነት ደረጃ እያሰቡ በመከፋፈል ሁሉን አቃፊና ሰፊዋን አግዓዛዊቷን ኢትዮጵያን ነው የምንመኘው ይላሉ።

ልብ እንበል፤ አንዳቸውም የጽዮንን ቀለማት የንጉሠ ነገሥት አፄ ዮሐንስን ሰንደቅ አያውለበቡም። የዘር ማጥፋት የፈጸሙ ወንደማማች ሕዝብን የከፋፈሉ፤ ሀገር ለባዕድ አሳልፈው የሰጡ በከፍተኛ ደረጃ የተመዘገቡ ወንጀለኞች ናቸው። ስለዚህ ከዓድዋ ጋር ምንም የሚያገናኛቸው በጎ ነገር የለም፤ ሁሉም ከሃዲዎች ናቸው!

ምን ያህል አለመታደል መሆኑን ለመረዳት እያንዳንዳቸው፤ 'ወዲ ዓዲግራት፣ ወዲ ዓድዋ፣ ጓል ራያ ጓል እንደርታ፣ ጎንደሬ፣ ጎጃሜ፣ ወሎዬ' እያሉ እራሳቸውን እንደ ሶማሌዎች አሳንሰው ይከፋፍላሉ። ሶማሌዎች አንድ ቋንቋና አንድ ሃይማኖት ኖሯቸው አንድ ሆነው በጋራ መኖር ያልቻሉት በዚህ የጠበበ፣ መንደርተኛና ዘላናዊ በሆነ አስተሳሰብ ሳቢያ ነው።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment