ዮክሬናውያን በሩስያ ወታደሮች ላይ ኬሚካላዊ መሳሪያ ተጠቅመው የሩሲያ ወታደሮች ለሞት ተዳርገዋል!


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

በእኛ ወገኖች ላይማ ምን ዓይነት መርዝ እየተጠቀሙ እንደሆነ ለመገመት አይከብድም። የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ በሰሜን ኢትዮጵያ የኬሚካላዊና የባይሎጂያዊ መሳሪያዎችን ተጠቅሟል። ሻዕቢያ፣ ህወሓት፣ ኦነግ/ብልጽግና ስለ ትግራይ እንዳይወራ ሁሉንም ነገር በማፈንና ትኩረት በማስቀየር ላይ ካሉባቸው ምክኒያቶች አንዱ ይህ ነው። 

ዝምታ በዛ፣ ቀናቱ እየሄዱ ነው፤ የአክሱም ጽዮን ጠላቶቹ ከሃዲዎችም ጊዜውን እየገዙ ነው!

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment