የነነዌ ጾም የመጨረሻ ቀን፤ የክርስቶስ ተቃዋሚ ለሆነችው ቱርክ ዳግማዊ ግራኝ አሕመድን ማስታጠቅ እንድታቆም የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ!


ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
 
የሰይጣን ወታደሮች በሰልፍ እየተራመዱ ነው ፥ ክፉው በመካከላችን ነው። ኦሮሙማ ሀገርና ሃይማኖት እያፈረሰ ነው! 👹

አየን አይደል፤ አረመኔው ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ እንደለመደው የግድያ ትዕዛዝ ይሰጥና ከሀገር ይወጣል፤ ከዚያም ከሄደበት ሀገር ሆኖ ለባዕዳውያኑ የሃዘን መግለጫ ያወጣል። አሁን ልክ በሻሸመኔ ቤተ ክርስቲያን ጋላ–ኦሮሙማ ተዋሕዷውያንን እንዲጨፈጭፉ ትዕዛዝ ከሰጠ በኋላ ለክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ “ጥልቅ ሃዘኑን” ለመግለጽ ችሏል። እንግዲህ በተደጋጋሚ እንዳየነው ይህን የሚያደርገው ሆን ብሎ ነው። የኢትዮጵያን ሕዝብ ስነ ልቦና “አጥንተናል/አውቀናል” የሚሉት ባዕዳውያኑ አማካሪዎቹ ይህን እንዲያደርግ አዘውታል። አዎ! እንደነርሱ ከሆነ “አብዛኛው ኢትዮጵያዊ አትኩሮት ሲነፈገው፣ ሲረገጥና ሲጨፈጨፍ የበለጠ ክብርና አድናቆት ለረጋጩና ጨፍጫፊው ይሰጠዋል!” የሚል ድምዳሜ ውስጥ ገብተዋል።

በከፊልም ቢሆን በዚህ ደካማና የአባቶቹ ባልሆነው ትውልድ ዘንድ ይህ ተንኮላቸው አንድ በአንድ እየሠራላቸው ነው። ይህ ትውልድ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ እንኳን ብዙ ሽርጉድ በማድረግ ላይ ነው። ይህ እንግዲህ ከሚሊየን በላይ ክርስቲያኖች በዋቄዮ-አላህ አርበኞች ከተጨፈጨፉ በኋላ መሆኑ ነው። “ኧረ፤ እንጠንቀቅ፤ የምንጽፋቸውን መፈክሮች እናስተካክል፣ ግራኝ ይሄን ቢያደርግ እኮ፣ ይህን ቢያሻሽል እኮ…እስኪ እንደራደር ፤ ይህን ካደረገ ከመንግስት ጋር እንቀመጣለን…ቅብርጥሴ” እያለ በተደጋጋሚ ድክመቱንና ስንፍናውን ለጠላቶቹም ለወዳጆቹም እያሳየ ልጆቹን፣ ሚስቶቹን፣ አባቶቹንና እናቶቹን ብሎም ሃገሩንና ቤተ ክርስቲያኑን ለክፉው ተኩላ አሳልፎ በመስጠት ላይ ይገኛል። ወይኔ! ወይኔ! እንደዚህ ቦቅቧቃ የሆነ ትውልድ በዓለም ያለ አይመስለኝም!

እንደ ህወሓት ከሚሊየን በላይ ወገን ካስጨረሱ በኋላ ከዚህ አረመኔ አገዛዝ ጋር ሊቀመጡ?! አዎ! አላማቸው ይህ ነው፤ ተል ዕኳቸው በትግራይ የተፈጸመውን ግፍና ወንጀል ማስረሳት፣ ማፈንና ወደሌላ ቦታ መውሰድ ነው።

ብዙ ሰው የማያስተውላቸው፣ እምብዛም የማይታወቁ፣ ብዙ ዝናንን ያላተረፉ፤ የሚናቁ፣ የሚገለሉና የሚበደሉ የዘመናችን ነብይ ዮናሶች በተፈቀደላቸው ሰዓትና መንገድ ሕይወት አዳኝ የሆነውን ማስጠንቀቂያ በመስጠት ላይ ናቸው።

እውነት አንድ ብቻ ናት፤ ሁሉም ሰው ነፃ ምርጫ ስላለው ወይ ውሃውን ወይ እሳቱን፣ ወይ የስጋ ማንነቱንና ምንነቱን ወይ የመንፈስ ማንነቱንና ምንነቱን።

እንደምናየው ግን ኢትዮጵያ ዘ–ስጋ፤ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ካላቸውን አክሱም ጽዮናውያንን በመምረጥና ከእነርሱ ጎን ከመቆም ፈንታ የስጋ ማንነትና ምንነት ካላቸው የዋቄዮ–አላህ ባሪያ ከሆኑት ጋላ–ኦሮሞዎችና መሐመዳውያንን መርጠው ከጎናቸው ተሰልፈዋል ፥ በክርስቲያን ግሪኮች ፈንታ መሐመዳውያኑን ቱርኮችንና ዓረቦችን መርጠዋል ፣ በክርስቲያን አርመኖች ፋንታ መሐመዳውያኑን አዘርበጃኖችን መርጠአል። እንግዲህ ቁጥራቸው ከፍተኛ የሆኑት የኢትዮጵያ ዘ–ስጋ ልጆች ወደ ሃገረ ኢትዮጵያ በማስገባት ላይ ያሉት ሃገሪቷንና ሕዝቧን የሚያቆሽሹትንና የሚበክሉትን የዋቄዮ–አላህ–ሉሲፈር ባሪያዎችን ነው። በዚህም በረከቱን እና እድሉን ሁሉ በማጣት ላይ ናቸው! ከክርስቶስ ይልቅ የክርስቶስ ተቃዋሚውን የመረጠ ወራዳ ትውልድ ገና ብዙ የከፋ ነገር እንደሚገጥመው እነዚህ ቀናት በግልጽ ያሳዩናል።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment