በአርሜኒያ የሚፈጸመው በኢትዮጵያም ይፈጸማል!



✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ በሁለቱ የዓለማችን ጥንታውያን ክርስቲያን ሃገራት ላይ ከአምስት መቶ ዓመታት አንስቶ ጭፍጨፋዎችን እያካሄደች ነው። ቱርክን የጋበዘው የአረመኔው ግራኝ አብዮት አሕመድ አገዛዝ የክርስቶስ ተቃዋሚ አገዛዝ ነው።

በነገራችን ላይ፤ አደገኛ ከሆኑት የፋርማ ኢንዱስትሪ ተቋማት መካከል "ፋይዘር" የተሰኘው የክርስቶስ ተቃዋሚ ኩባንያ ይገኝበታል። ይህ ኩባንያ ዛሬ በዋነኝነት የኮሮና ክትባቶችን የሚያመርተቅ ቍ. ፩ ኩባንያ ነው።

ለዚህ የ666 ክትባት ተባባሪ የሆነው ደግሞ ጀርመን ሀገር የሚገኘውና በቱርክ ስደተኞች አማካኝነት የተቆረቆረው "ቢዮንቴክ" የተባለው ኩባንያ ነው።

ከጥቂት ሳምንታት በፊት በኒው ዮርክ ከተማ ተቀማጭነት ያለው የ'ፋይዘር' ኩባንያ ሌላውን አንጋፋ የመድኃኒት አምራች ኩባንያ፤ 'አሬና ፋርማሴውቲካል'ን በ6,66 (6,7) ቢሊየን ዶላር ለመግዛት ስምምነት ተፈራርሟል። ዋው!

'ፋይዘር' ከአስራ ዓምስት ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ፤ ቤተ እስራኤሎችን ጨምሮ ብዙ ኢትዮጵያውያን እኅቶቻችንን መኻን ለማድረግ የበቃውን "ዶፖ ፕሮቬራ" የተሰኘውን መርዛማ የወሊድ መከላከያ ክትባት ያመረተ ወንጀለኛ ተቋም ነው።

ይህን አስመልክቶ ከአሥር ዓመታት በፊት በጦማሬ ሳወሳ ነበር።

የወሊድ መቆጣጠሪያ ሴቶቻችንን እያጠቃብን ነው።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment