✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ግብፅ የጥቁር አሜሪካዊውን ተዋናይ ኬቨን ሃርትን የካይሮ ትርኢት፤ 'የግብፅ ነገስታት ጥቁር መሆናቸውን' ከተናገረ በኋላ ሰርዛበታለች። "እንዴት ጥቁሮች ናችሁ ትሉናላችሁ?" ማለታቸው ነው። የግብጽ ሥልጣኔ በጥንታዊ ጥቁር ኢትዮጵያውያን አባቶቻችን የተመሠረተና የበለጸገ ነበር ።
ብዙዎቻችን ብዙ ነገሮች ከሥጋ ዓይን ብቻ ነው የምንመለከተው እስኪ በመንፈሳዊ ዓይንም ለመመልከት እንሞክር። ይሄ ግድብ በሥጋ ስለሚሰጠው ጥቅም በየመገናኛ ብዙኃኑ ብዙ ተብሏል ከነፍሳችንንስ አንጻርስ ጥቅ...
Blogger Comment
Facebook Comment