የኢትዮጵያ ትንሳዔ እናየሉሲፈራውያኑን ታላቅ ዳግም ማስጀመር!


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

☆ ችግር ☆ ምላሽ ☆ መፍትሄ

በኢትዮጵያም እየተካሄደ ያለው ይህ ነው። ከሃዲዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎችና አጋሮቻቸው ኢትዮጵያን ብሎም መላዋ ምስራቅ አፍሪካን ብሎም አፍሪካን ለሉሲፈራውያኑ ይሸጡላቸው ዘንድ ተስማምተዋል። ለዚህም ነው ሁሉም ቶሎ ብለው የኢትዮጵያን መሠረት አክሱም ጽዮንን ለመጨፍጨፍ የወሰኑት፤ ለዚህም ነው "ተቃዋሚ ነን!" የሚሉት ሳይቀር ሉሲፈራውያኑን በተደጋጋሚ ያዋረዱትን የዓድዋ እና አካባቢ ሕዝብ ስም በባንዳዎቹ ህወሓቶች ሰብብ ለማጠልሸትና "ዓድዋ" የሚለውን የነፃነትና የሕይወት ተምሳሊት ለመንጠቅ በመስራት ላይ ያሉት። 'የህወሓት ተቃዋሚ ነን' የሚሉትም ሁሉ በዚህ ተልዕኮ ላይ በመስራት ላይ ናቸው። ሁሉም የባዕዳውያኑ ወኪሎች ናቸውና!  ይህ ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት ነው የጀመረው፤ የዓድዋው ድል የዓድዋ ሕዝብ የታላቁ ንጉሠ ነገሥት አፄ ምንይልክና ራስ አሉላ ድል ብቻ ነው። ሌላ የማንም እንዳልሆነ ዛሬ በግልጽ እያየነው ነው። ይህን ድል ለመንጠቅ ሉሲፈራውያኑ በአሳፋሪሪ መንገድ እየሠሩ ነው። 

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment