✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
እንግዲህ ከእነዚያ ቀይ ደመናዎቹ በኋላ እስከ አሁኗ ሰዓት ድረስ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ከመሬት መንቀጥቀጥ አላረፈችም። በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ በተደጋጋሚ ከመዝመት ጎን ዛሬ 'ቢዮንቴክ' የተሰኘውን ለፋይዛርና ሞደርና የኮቪድና ሌሎች ክትባቶችን በማምረት የሚታወቀውም ወንጀለኛ ተቋም ባለቤቶችም ቱርካውያን መሆናቸውን እናስታውስ። ለሕፃናቱ ይድረስላቸው!
666 BioNTech እና Pfizer: ቱርኩ እስላም ሻሂን+ አይሁዱ ቦርላ+ ተዋናዩ መሐመድ= ባራክ ሑሴን ኦባማ
አሁን ምናልባት ተረኛዋ ኢራን ናት። ለፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ የድሮን፣ የመሳሪያዎች፣ የገንዘብና የዲፕሎማሲ ድጋፍ በማድረግ ታቦተ ጽዮንን የደፈሩትና በአክሱም ጽዮናውያን ላይ ከባድ ግፍና ወንጀል የፈጸሙት ሃገራት፣ ተቋማት፣ ቡድኖችና ግለሰቦች ሁሉ አንድ በአንድ ይጠረጉ ዘንድ ግድ ነው።
አስገራሚ ደመና በቱርክ ሰማይ ላይ፤ የልዑል እግዚአብሔር ምልክቶች እና አስደናቂ ነገሮች። የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ እና ተባባሪዎቿ በፍርድ ላይ ናቸው
Blogger Comment
Facebook Comment