ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
መናፍቁ የሮማው ፀረ ክርስቶስ–ርዕሠ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስኮ፣ የእንግሊዝና ስኮትላንድ ዓብያተ ክርስቲያናት ጳጳሳት ከአፍሪካ ጉብኝታቸው ሲመለሱ ታይቶ በማይታወቅ የአየር ወለድ የዜና ኮንፈረንስ ላይ ፀረ ግብረሰዶማውያን ሕጎችን አውግዘዋል ፤ ማለትም ግብረ–ሰዶማዊነትን ደግፈዋል!
ሮማ ጣልያን ጨፍጫፊውን የሰዶም ዜጋ ግራኝ አብዮት አሕመድን ወደ ጣልያን ጋብዛው ነበር። ከጳጳስ ፍራንሲስኮ ጋር ተገናኝቶ በ“ድል ለ ልዑላችን!” መንፈስ የደም ጽዋቸው እያጋጩ የሁለት ሚሊየን ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያውያንን መጨፍጨፍ አክብረው ይሆን?! እግዚኦ! እግዚኦ! እግዚኦ!
Blogger Comment
Facebook Comment