የቱኒዚያ ፕሬዝዳንት ቃይስ ሰይድ ጥቁሮች እንዲታደኑ መልዕክት አስተላለፈ!

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

በሰሜን አፍሪካ ጥቁር ቆዳ ያላቸው አፍሪካውያን በጣም አስከፊ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ። ለዘመናት! የኛዎቹ ምን ይሉ ይሆን? ስለዚህ ጉዳይስ በሀገራችን የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች ይዘው ከመጡት ሁኔታ ጋር እያነጻጸሩ ይናገሩ ይሆን? እንደ አባቶቻችን፤ "ዓረብ ዓረቡን በለው ወገቡን!" በሚል ወኔ ተነሳስተው በአዲስ አበባ ጎዳናዎች የሚያገኟቸውን ዓረቦች እያደኑ እግሮቻቸውን ይሰብሯቸው ይሆን? ወይንስ ሺሻ ቤት ጫት እየቃሙ "መርሃባ! ኮይስ! ቅብርጥሴ" እያሉ መሳሳቁን ይቀጥላሉ። ለዚህ ርዕስ በተለይ ዲያስፖራው ሰፊ ትኩረት በሰጠው ነበር፤ ግን አለመታደል ሆኖ ሁሉም ቅጥረኛ የሉሲፈራውያን ተከፋይ ነው።

በዓለም ዋንጫ ወቅት እንደታዘብነው በሰሜን አፍሪካ አሁን ሁኔታው በጣም አስከፊ እየሆነ መጥቷል። የመሐመዳውያኑ ሰሜን 'አፍሪካውያን' አስቀያሚነት ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ነው። አውሮፓ የግዛቶቻቸውን ድንበሮች በሳሃራ በረሃ (ሆን ተብሎ የተፈጠረ በረሃ ነው) እና በዓረብ ሙስሊሞች ማጠር ከጀመሩ ሺህ አራት መቶ ዓመታት ሆኖታል።

ዛሬ ግብጽ፣ ሊቢያ፣ ቱኒዚያ፣ አልጀሪያና ሞሮኮ የሚባሉት ሀገራትን የያዘችዋ ሰሜን አፍሪካ ዓረብ ያልሆኑ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች መናኸሪያ ነበረች። ብዙ የክርስትና ሃይማኖት አባቶች ሰሜን አፍሪካውያን ነበሩ።

ነገር ግን ሮማውያኑ በስውር ከመሐመድ ካሊፋቶች ጋር በማበር ወራሪዎቹን ዓረብ ሙስሊሞች ባጭር ጊዜ ውስጥ ከግብጽ እስከ ደቡብ ስፔይን ድረስ ዘልቀው በመግባት እንዲሠፍሩ አደረጓቸው። አፍሪካውያን ክርስቲያኖች ከዚህ ጊዜ አንስቶ ተጨፍጨፈው እንዲያልቁ ተደረጉ። ዓረብ ሙስሊሞቹ፣ በርበር፣ ኩርድና ቱርክ ረዳቶቻቸው በሰው ልጅ ታሪክ እጅግ በጣም አሰቃቂውንና ለረጅም ጊዜ (እስከዛሬው ዕለት ድረስ ) የዘለቀውን የትራንስ ሰሃራ የባርነት ሥርዓትና ንግድ አካሄዱ፤ ዛሬም በዓረብ ሀገራት በቤት ሠራተኛ መልክ፤ እንዲሁም በሰሜን አፍሪካና ማውሪታኒያ በማካሄድም ላይ ናቸው።

በተለይ ከፍተኛ የማበረታቻ እርዳታውን ያገኙት ከአውሮፓውያንና ከአሜሪካ ነው። አሜሪካና አውሮፓ ለሞሮኮ፣ አልጀሪያ፣ ቱኒዚያ፣ ሊቢያና ግብጽ እጅግ በጣም ከፍተኛ የገንዘብ ድጎማና የጦር መሣሪያ እርዳት በማድረግ ላይ ናቸው። አፍሪካውያን ስደተኞችን ልክ እንደ ቱርኩ ኤርዶጋን እንደ መሣሪያ አድርጎ ለመገልገል ሲያቅድ የነበረውን ጋዳፊን ያነሱበት ምክኒያት፤ ግብጽን አውሮፓውያኑ እና እስራኤል ወደማይፈልጉት አለመረጋጋት እየወሰደ የነበረውን የሙስሊም ወንድማማቾቹን አገዛዝ በሲ.አይ.ኤ ቅጥረኛው በአል-ሲሲ በመተከታት ሀገራቱ በአንጻራዊ መረጋጋትና ብልጽግና እንዲኖሩ ረዷቸው። የቱሪዝም መስኩን በጣም አዳበሩላቸው። ከንቱ የሆኑት ቱሪስቶቻቸው ወደ ሰሜን አፍሪቃ እየጎረፉ የኢኮኖሚዎቻቸውን ዘርፍ እንዲያዳብሩ ረዷቸው። የጆ ባይድን ሚስት እንኳን ባለፈው ሳምንት ወደሞሮኮ፣ ደቡብ አፍሪካና ኬኒያ ተጉዛ ነበር።

ወደእኛ ስንመጣ ግን፤ ለሀገራቸው ጥሩ ሕልም ያላቸውን፣ መረጋጋትንና ብልጽግናን ብሎም ጥንካሬን ሊያመጡ የሚችሉትን መሪዎች አስወግደው ምልምሎቻቸውን ስልጣን ላይ አውጥተዋል። ለምዕራባውያኑ፣ ለግብጽ፣ ለዓረብ ሀገራት፣ ለቱርክ፣ ለእስራኤልና ለኢራን ጥቅም ሲባል ኢሳያስ አፈወርቂ፣ ደብረ ጽዮን እና ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊን ይዘው ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን በመደቆስ ላይ ይገኛሉ። ሶማሌዎችን፣ ጋላ-ኦሮሞዎችን፣ ሱዳኖችንና ኬኒያውያንን አስቀድመው ለዚህ ለፀረ-ኢትዮጵያ ተልዕኳቸው በደንብ አዘጋጅተዋቸዋል።

ዛሬም በአልማር ባይነትና በረቀቀ መልክ የዘር ማጥፋት ቅስቀሳውን የሚያደርጉትና በሲ.አይ.ኤና ጆርጅ ሶሮስ አስተባባሪነት የተቋቋሙት እንደ ኢሳት፣ ኢ.ኤም.ኤስ፣ኢትዮ 360፣ ቲ.ኤም.ኤች፣ ዛራ፣ ዲጂታል ወያኔ፣ ደደቢት፣ አበበ በለው፣ ቤተሰብ ሜዲያ፣ ዘመድኩን በቀለ፣ ደሩ ዘ-ሐረሩ፣ ዩናይትድ ኢትዮጵያ፣ አደባባይ (ደግሞ እኮ በብዛት ከሐረር ኤሚራት ናቸው) እና ብዙ ሌሎችም የጋላ-ኦሮሞ እና ኦሮማራ ሜዲያዎች ናቸው። ሌላ ምንም አማራጭ እንደሌለ በተለይ ላለፉት ሁለት ዓመታት በደንብ አይተነዋል።

ለማንኛውም ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊና አጋሮቹ በአክሱም ጽዮናውያን ላይ የተናገሯቸው የዘር ማጥፋት ንግግሮች ዘረኛው የቱኒዚያው መሪ ከተናገረው ንግግር እጅግ በጣም የከፉ ናቸው። ይህ ለአንድም ሰከንድ ሥልጣን ላይ መቆየት አልነበረበትም። የአንድ ሀገር መሪ ነኝ የሚል ግለሰብ፤ "እኔ ለአሜሪካና ኤሚራቶች እሞታለሁ፤ ዓረቦች እንደኛ ደንቆሮዎች አይደሉም ሰልጥነዋል፣ ወላሂ! ወላሂ! ወላሂ! የግብጽን ጥቅም አልነካም" እያለ ከአንድ ሚሊየን በላይ ከታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላቶች አጋር አብሮ ለመጨፍጨፍ የበቃ አውሬ ነው። እንደዚህ ዓይነት አርመኔ ከሃዲ ዛሬም የሥልጣኑ ወንበር ላይ ተቀምጦ መዝናናቱ እያንዳንዱን ኢትዮጵያዊ ሊያሳፍረውና እንቅልፍ ሊነሳው ይገባል። ይህ የትም ዓለም የለም። የሰውን ክርስቲያናዊ ወኔ በማዳከም ላይ ካሉት አካላት መካከል ቤተ ክህነት ትገኝበታለች። የአሁኗ ቤተ ክህነት የሕዝበ ክርስቲያኑ የዕንቅልፍ ኪኒን ናት!

[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፱፥፮]

"የሰውን ደም የሚያፈስስ ሁሉ ደሙ ይፈስሳል፤ ሰውን በእግዚአብሔር መልክ ፈጥሮታልና።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment