ለዩክሬን ድሮን አቅራቢውና በላትቪያ የሚገኘው የዩኤስ አሜሪካ ፋብሪካ ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ ደረሰበት 🔥


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

t የሚታየው ምስል የሶስቱን የባልቲክ ባሕር ሀገራት ካርታ ነው። የሊትዌኒያን፣ ላትቪያንና ኢስቶኒያን ከእነሰንደቅ ዓላማቸው። ላይ ተገልብጦ የተቀመጠው የሊትዌኒያ ካርታ የኢትዮጵያን ቅርጽ፣ እንደገና ሲገለበጥ ደግሞ የአፍሪካን ይሠራል። ድንቅ ነው! የሊትዌኒያ ሰንደቅዓላማ ከሃዲዎቹ የሉሲፈር ጭፍሮች የሚጸየፉቸውን ሦስቱን የጽዮንን ቀለማት ያሸበረቀ ነው።
😇 ልክ እንደ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ በሊትዌኒያ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከቅዱስ ካሲሚር ቀጥሎ ሁለተኛው በጣም አስፈላጊ ጠባቂ ቅዱስ ነው።

ሊትዌኒያኖች እና ሊትዌኒያ በግሌ ከምወዳቸው ሕዝቦችና ሀገራት መካከል ናቸው።
የቱርክም ድሮኖች በአሜሪካ፣ ካናዳ፣ እንግሊዝና ጀርመን ድጋፍ የሚመረቱ ድሮኖች ናቸው። አቻ የሌለው የገንዘብ ድጎማ ከማድረግ እስከ ቴክኖሎጂ ልገስ ድረስ በሁሉም ነገር ማለት ይቻላል ቱርክን እንዲህ ያቅበጠበጧት የምዕራባውያኑ መንግስታት፣ የገንዘብ ተቋማትና ኩባንያዎች ናቸው። በዚህ የመሬት መንቀጥቀጥ ወቅት እንኳን ከሩሲያና ዩክሬይን እስከ አሜሪካ እና አውሮፓ፣ ከእስራኤልና ጣልያን እስከ ኳታርና ሳውዲ አረቢያ ሁሉም ባጭር ጊዜ ውስጥ እርዳታ ለማድረግ በመራወጥ ላይ ናቸው። ይህን ከእኛ ጋር እናወዳድረው፤ ያው ሕዝባችን ላለፉት ሁለት ዓመታት ተዘጋግቶበት ይህን ያህል ሲሰቃይና ሲረግፍ የፌንጣ ድምጽ ብቻ፤ ሁሉም በጋራ ዝም ጭጭ ብለዋል። እንዲያውም ይባስ ብለው ጨፍጫፊውን አረመኔ ግራኝ አብዮት አሕመድን ወደየሀገሮቻቸው በመጋበዝ እድሜውን ሊያረዝሙለት ይሻሉ። አይይይ! በጭራሽ አይሳካላቸውም። 

በተለይ ለአረመኔው ግራኝ ሞግዚትና ለፋሺስት ኦሮሞ አገዛዙ ድሮን የምታቀብለዋ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ግን ወዮላት! በዚህ በጾመ ነነዌ ከበቂ በላይ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷታል። ይህን መሰል የመሬት መንቀጥቀጥ በባቢሉን ቍ. ፪ አሜሪካም በቅርቡ ይከሰታል! ከሰዶምና ገሞራ ካሊፎርኒያ ቶሎ አምልጡ ብለናል!
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment