የመካው ጥቁሩ ድንጋይ ከመለኮታዊ አመለካከት አንጻር ብዙ ምስጢራዊ የሆኑ ነገሮችን የያዘ ድንጋይ ነው!

✍ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

“ሂንዱዎች ከእስልምና በፊት ጥቁሩን ድንጋይ በተመለከተ ዓይነተኛ አስተዋጽኦ አድርገዋል፡ እንደነሱ እምነትም ከሆነ፣ ከዋናዎቹ አማልክቶቻቸው አንዷ “ሺቫ” እዚያ ጥቁር ድንጋይ ውስጥ በእስር ላይ ትገኛለች ብለው ያምናሉ፡ ታዲያ ከ “ጋንጅስ” ወንዝ ውሃ ወደ መካ ወስደን ጥቁሩ ድንጋይ ላይ ብንረጭበት ሺቫ ነጻ ትወጣለች፤ በዚህ ጊዜ የእስልምና ተከታዮች ሁሉ ወይ እስልምናን ይተዋሉ ወይ እንደቅጠል ይረግፋሉ፡ ብለው ያምናሉ“.ይላል አንድ ጽሑፍቸው።

እግዚአብሔር የወደደውን፡ የኔ ነው ለሚለውና ለሚወደው ልጁ በፈለገው ጊዜ በመለኮታዊ ጥበቡ እንደሚሰጥ፡ ሰይጣንም የኔ ነው ለሚለው ስጦታውን ያበረክታል። ጥቁር ወርቅ ወይም የሰይጣን ወርቅ በመባል የሚታወቀው የነዳጅ ዘይትም አንዱ የሰይጣን ስጦታ ካልሆነ ሌላ ምን ሊሆን ይችላል? ይህን ጥቁር ወርቅ / የነዳጅ ዘይትን በበላይነት ሆኖ የሚቆጣጠረው ጥቁሩ ድንጋይ ሳይሆን አይቀርም። ዘይቱ ከወጣበት ብሎም ገበያና ግልጋሎት ላይ እስከዋለበት ወቅት ድረስ አንቀሳቃሹ ሞተር ጥቁሩ የመካ ድንጋይ ነው። ልብ ብለን ብንታዘብ ይህ ጥቁር ወርቅ ወጥቶ በግልጋሎት ላይ የዋሉባቸው ሀገሮች ወይ እስላም ሀገሮች ናቸው ወይ ከእስላም ሀገሮች ጋር በወዳጅነት የቆሰሉ ፤ እንደ እንግሊዝ፤ ኖርዌይ፣ ሩስያ እና ቬኔዝዌላ የመሳሰሉት ሀገሮች ናቸው። አሜሪካና ካናዳም ብዙ ክምችት አላቸው ነገር ግን ብዙ አያወጡም፡ ማውጣት አልቻሉም። ዘይት ወደ ሚያወጡባቸው የሰሜን አሜሪካ አካባቢዎች (ሚነሶታ፣ ማኒቶባ) ቀርብ ቀረብ የሚሉትም የእስማኤል መንፈስ ያደረባቸው ሶማሊያውያን ወይም ዓረቦች መሆናቸውን ማየት ይቻላል። 

ሚናሶታ = ማኒቶባ = ሞቃዲሾ = ሙሶሊኒ = ሙሐመድ = ሙስሊም = መናፍቅ…  ይኽ በ “መ” ፊደል የሚጀምር ነገር መዘዘኛ ነው! ያም ሆነ ይህ፡ ካለ “ካባው” ፈቃድ ነዳጅ በማውጣት ሃብት ለማካባት የሚሞክሩ ሀገሮች/ሕዝቦች ጦርነት እና መተላለቅ ብቻ ነው የሚጠብቃቸው፤ ሱዳንና ናይጀርያን እንደምሳሌ መውሰድ ይቻላል። የነዳጅ ዘይት፡ አየርን፡ ውሃንና ምድሩን በሙሉ ከማበላሸቱ ሌላ የሰውን ህሊና ይበክላል፤ ያሰክራል። በናይጀሪያ ብቻ እስክ 500 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ የዘይት ገንዘብ በግለሰቦች፤ በፖለቲከኞች ተሰርቋል፡ ነዳጁ የሚገኘው ክርስቲያኑ በሚኖርበት የደቡቡ ክፍል በመሆኑ። በሌላ በኩል ኡጋንዳ ኮሎኔል ጋዳፊ በ “ስጦታ” መልክ አበርልተውላት አንድ ትልቅ መስጊድ ካምፓላ ላይ ሰራች፣ አሁን ነዳጅ ማውጣት ተፈቀደላት።

የቀድሞዋ የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ወ/ሮ ጎልዳሜየር አንድ ጊዜ ሲቀልዱ ምን ብለው ነበር፡ “ሙሴ እስራኤላውያንን ከግብጽ ባርነት አውጥቶ ወደ ከነዓን ምድር ሲወስድ፡ “ኑ የእግዚአብሔር ልጆች ይህችን ምርጥ ቦታ ልስጣችሁ፣ ምንም የነዳጅ ዘይት የላትም!” “ ብለው ነበር። አዎ! በሙስሊሞች የተከበቡ ሁለት የአይሁድና ክርስቲያን ሀገሮች ቢኖሩ እስራኤልና ኢትዮጵያ ብቻ ናቸው። እነዚህ ሀገሮች የነዳጅ ዘይት ሳይኖራቸው ቀርቶ አይደለም፡ እስራኤልን አዋሳኝ ባህር ውስጥ ብዙ የጋዝና የነዳጅ ዘይት ክምች እንዳለ ይታወቃል፡ በኢትዮጵያም ተወዳዳሪ የሌለው የነዳጅ ዘይት ሆነ የጋዝ ክምችት ተቀብሮ እንደሚገኝ አያጠራጥርም፤ ግን ማውጣት አልተፈቀደም፡ ባለሙያ የሚባሉ ወደዚያ እየተላኩ ጥናት ያደርጋሉ፡ ሁልጊዜ የሚመጡት ግን ባዶ እጃቸውን ነው፡ ግን ምን ያህል የበዛ ምድራዊ ‘ሃብት‘ እዚያ እንደተቀበረ አውቀው ከወጡ በኋል ልክ “Men In Black” ላይ እንደሚታየው የአዕምሮ ማጥፊያና ማብሪያ፡ የማስታወስ ችሎታቸውን የሚያጠፋባቸው ኃይል አለ። ማን/ምን ይሆን የሚያጠፋባቸው? የጥቁሩ ድንጋይ መንፈስ? ለማንኛውም ኢትዮጵያም የነዳጅ ዘይት መኖር ጭምጭምታ የሚሰማው አካባቢው በእስላሞች ቁጥጥር ሥር በመሆኑና፡ በሸህ አላሙዲን የጥቁሩ ድንጋይ መልዕከተኛነት መስጊዶች በየቦታው ብቅብቅ ለማለት በመብቃታቸው ነው።

ጎበዝ ወገን ተጠንቀቅ! የነዳጅ ዘይት ለቅድስት አገራችን መቅሰቱን ሊያመጣባት ይችላል።
ሳውዲ ዓረቢያ የፈለገቺው ዓይነት ሰብዓዊ መብት ብትረግጥ ምዕራብ ያሉት ሃይሎች ጸጥ ነው የሚሉት፡ እነ ሂውማን ራይትስ ዋች (HW)፡ እነ ሲ ኤን ኤን ወይም ፎክስ የመሳሰሉት ድርጅቶች ገንዘባቸውን የሚያገኙት ከነሳውዲ ነው። ፕሬዚደንት ኦባማ ለሳውዲ ንጉሥ መስገዳቸው ዓለምን ሁሉ አስገርሞ ይሆናል፡ ነገር ግን ከበስተጀርባው ሌላ ነገር ስለሚኖር ወደፊት ይገለጥልን ይሆናል። አቶ ኦባማ ከእስራኤል መሪዎች ጋር ሲገናኙ የማኩረፍ ዓይነት ገጽታ አሳይተው ነው፤ ከዓረቦች ጋር ግን በሞቅታ ነው። እስካሁንም ወደ የዓረብ ሀገር፣ አፍጋኒስታን፣ ቱርክ እና ኢንዶኒዢያ ብዙ ጊዜ ሲመላለሱ እስራኤን እስካሁን አልጎበኙም፡ ኢትዮጵያንማ የሚጎበኝ የአሜሪካ ፕሬዚደንት የለም።  ከሥልጣን ከወረዱ በኋላ ግን ሁሉም ወደ ኢትዮጵያ ነው በቅድሚያ የሚጓዙት። ምስጢሩ ምን ይሆን?

ጥቁሩ የመካ ድንጋይ ምዕራባውያኑን በጥቁሩ ወርቅ ለማሰር መኪና የሚባል ተንቀሳቃሽ ገና ዱሮ እንዲሰሩ አደረገ። የሚገርመው ከዚህ ነዳጅ ተጽእኖ ነጻ ለመውጣት ከፍተኛ ጥናት በማድረግ ላይ የነበሩትና ኤሌክትሮ መኪናዎችን በብዛት ማምረት የጀመሩት እንደ “ቶዮታ” የመሳሰሉ አንጋፋ ኩባንዮች በኢንዱስትሪያዊ አሻጥር ቴክኒካዊ ጉድለት እየፈለገባቸው በየጊዜው መመታታቸው ፤ መሬቱ እንዲንቀጠቀጥ እይተደረገባቸው ለመድከም መብቃታቸው ከዚህ ጋር የተያያዝ ሊሆን ይችላል። ልክ አውሮፕ አንዳንድ አገሮች ፈጣን መኪና የሚሰሩ ኩባንያዎች እንዳይከስሩ ፈጣን መንገዶች ላይ የኪሎሜትር ገደብ ከማድረግ እንደሚቆጠቡት፤ ከነዳጅ ዘይት ነጻ ለመሆን የሚሞክሩ ኩባንያዎች ይኮረኮማሉ።

ጥቁሩ ድንጋይ የተቀረውን ዓለም በተባበሩት መንግሥታት (UN) እና በ ኦፔክ (OPEC) በኩል እየተቆጣጠረ ነው። 52 የዓለም እስላም አገሮች አባላት በተባበሩት መንግሥታት ውስጥ የሚያካሄዱትን እንቅስቃሴ በጥሞና ብንከታተል ብዙ ነገር ሊያሳየን ይችላል።

ኒው ዮርክ ከተማ በሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጽሕፈት ቤት ህንፃ ውስጥ፡ ስዕሉ ላይ የሚታየውን ሳጥን ቅርጽ ያለው ጥርብ ድንጋይ የያዘ ክፍል አለ፤ ይህም ክፍል “ጸሎት ቤት” የሚል ስም ተሰጥቶታል። ይህን 6.5 ቶን የሚመዝን “ጥቁር” ድንጋይ ያሰሩት የቀድሞው የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ (1953 – 1961፟)፡ የስዊድን ተወላጁ Dag Hammerjsköld ናቸው። እንደ እሳቸው ከሆነ “ይህ ሳጥን የሁሉም ሰው አምላክ ነው” የዚህ ክፍል መግቢያ 18 ጫማ ስፋት አለው፡ በቁጥር ጥናት 18 = ሦስት 666 ነው። ክፍሉ ግርግዳ ከፊት ለፊት የተለያዩ አብስትራክት ስዕሎች ይታያሉ፡ አንዱ ላይም ዘንዶ ይታያል። ይህን ክፍል የጎበኙ አንዳንድ ታዛቢዎች በጣም የሚስብና ማግኔታዊ የሆነ ነገር ከጥቁሩ ድንጋይ እንደሚፈልቅ፡ ክፍሉም የሚቀፍ መንፈስ ውስጥ እንደሚከት ይናገራሉ። የዓለም መሪዎች ከእዚህ ዓይነት ቦታ ነው ብቅ ጥልቅ የሚሉት። ወስላታው ኮፊ አናንን ከስዊድናዊቷ ሚስታቸው ጋር የጋብቻ ስነሥርዓት የፈጸሙት እዚህ ክፍል ውስጥ ነበር።

በነገራችን ላይ፡ የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጽሕፈት ቤት ከኒው ዮርክ ተነስቶ ወደ አዲስ አበባ እንዲዛወር አንዳንድ የዓለም መሪዎች ጥሪ አቅርበው ነበር።

May 31, 2012

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment