ቤተክህነት ለምንድነው ግራኝን በግልፅ የማትቃወመው?


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

ሳሙኤል ፓቲይ የተባለው መምህር በክፍሉ ውስጥ አወዛጋቢ የነብዩ መሐመድ የካርቱን ስዕሎችን ለተማሪዎቹ ካሳየ በኋላ ከትናንት በስቲያ አንድ የ፲፰ ዓመት ወጣት ትምህርት ቤት አቅራቢያ አንገቱን መቅላቱ ይታወሳል።

ሳሙኤል ፓቲይ የሚያስተምርበት ትምህርት ቤት መምህራንን ጨምሮ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች "እኔም መምህር ነኝ" "እኛ ፈረንሳይ ነኝ" የሚሉ መፈክሮችን ይዘው አደባባይ ወጥተዋል።

ጥቃቱ ከተፈጸመ በኋላ የፈረንሳዩ ፕሬዝደንት ኢማኑኤል ማክሮን መምህሩ አንገቱ ተቀልቶ የተገደለው "በእስላማዊ የሽብር ጥቃት ነው" ብለው ነበር።

አሸባሪው ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ የኢትዮጵያ መሪ እንዳልሆነና የሃገራችን ጠላት እንደሆነም በተደጋጋሚ አይተነዋል ስለዚህ በዋቄዮ-አላህ ልጆች በመገደል ላይ ስላሉት ኢትዮጵያውያን የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ብሔራዊ የመታሰቢያ ቀን ሊያውጅ የማይሰማውን "ሃዘኑን" እንኳን እንደ ፖለቲከኛ ለመግለጥ እንደማይሻ ከአንዴም አሥር ጊዜ አይተነዋል። በሌላ በኩል ግን የተደራጁ ኢትዮጵያውያን ተቋማት ለምሳሌ ቤተ ክህነት ለምንድን ነው ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን በጎቿን "ወደ መንገድ እንውጣና ሃዘናችንን እንግለጥ! ታግተው የተሰወሩት ሴት ተማሪዎች የት እንደደረሱ እንጠይቅ!" የማትለው?

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment