✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
የባርነትንና ሞትን ማንነትና ምንነትን ይዞ የመጣው የቄሮ ፋሺስታዊ አገዛዝ ኢትዮጵያውያንን በባርነት መግዛት ይሻል፤ ግለሰቦችን ከመግደል በበለጠ ሕዝብን በባርነት መግዛትን ይወደዋል!
"በኢትዮጵያ ጭምብል አለመልበስ ለሁለት ዓመታት ያህል እስር ያስከፍልዎታል" የሚለውን ዜና የዓለም መገናኛ ብዙኅን በደስታ እየተቀባበሉት ነው፤ ይህን እርምጃ ለመውሰድ ብቸኛዋ የዓለማችን አገር ኢትዮጵያ ትሆናለችና ነው።
የአሸበሪው ግራኝ አብዮት አሕመድ ፋሺስታዊው ቄሮ አገዛዝ ኢትዮጵያውያንን ለዓረቦች በቀላሉ በባርነት መሸጥ ስለበቃ፣ ሕዝበ ክርስቲያኑን እንዳሰኘው መጨፍጨፍና ደሙንና ነፍሱን መምጠጥ ስለቻለ አሁን ኢትዮጵያውያንን በገዛ አገራቸው በባርነት ቀንበር ለመርገጥ ድፍረቱን አግኝቷል። ልብ በሉ ይህን መሰሉን ህግ ለማውጣት የሚሻው በቂ ኢትዮጵያውያን በኮሮና ሊጠቁ ባለመቻላቸው እና በአደጉት አገራት የኮሮናቫይረስን እያሰራጨ የሚገኘውን የአምስተኛው ትውልድ [5ጂ] ቴክኖሎጂ የሞባይል ስልክ አገልግሎትን በኢትዮጵያ ለማሰራጨት በሚጣደፉበት ወቅት መሆኑ ነው። ዛሬም እደግመዋለሁ፤ ይህ የዲያብሎስ ልጅ የተሰጠውን ትዕዛዝ ተከትሎ እስከ ሃምሳ ሚሊየን ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ለመጨፍጨፍ ትንሽ ትንሽ እያለና ቀስበቀስ በመለማመድ ላይ ነው። በደልን፣ ሰቆቃንና ሞትን እያለማመደን ነው።
ባርነት – አፈሙዝ የዓለም ስርዓት
በብረት ጭምብል ውስጥ ያለችዋ የባሪያ ልጃገረድ ቅድስት ኤስክራቫ አናስታሲያ ብራዚል
የፊት ጭንብል እንድትለብስ የተገደደችዋ ብራዚላዊቷ ቆንጆዋ ባሪያ አናስታሲያ (እ.አ.አ 1839 ዓ.ም)
ሰማያዊ ቀለም ያሏቸው ዓይኖች የነበሯት ኤስክራቫ አናስታሲያ በአፍሪካዊ ዝርያዋ ምክኒያት በጭካኔ የታፈነች የባርያ ሴት ነበረች።
አናስታሲያ ያደገችው እጅግ በጣም ቆንጆ ሆና ነበር እናም የባለቤቷ ልጅ ጆአኪን አንቶኒዮ እሷን አፈቀራት፡፡ ነፃ የወጡ ሴቶች በውበቷ ቀንተው ስለነበረ ጆአኪንን ፊቷን ዝቅተኛውን ግማሽ በሚሸፍን የብረት ጭምብል ውስጥ እንዲያስገባት አሳመኑት፡፡ ጆአኪን አናስታሲያ ማስገደዱን በመዋጋት ላይ በመሆኗ በዚህ ደስተኛ ነበር ፡፡ አንዴ ጭምብል ከተደረገ በኋላ ፍቅረኛውን አስገድዶ ይደፍራት ነበር፤ ለመመገብ ብቻ በቀን አንድ ጊዜ ጭምብሉን እንድታነሳ ይፈቅድላት ነበር።
አናስታሲያ በጭምብሉ ምክኒያት በተከሰተው የቲታነስ ሞት ምክንያት አሳዛኝ መጨረሻ እንዳጋጠማት ይነገራል።
አናስታሲያ ዛሬ በብራዚል ታዋቂ ሴት ናት – በይፋ እውቅና ያልተሰጣትና መደበኛ ያልሆነች የካቶሊክ ቤተክርስቲያን እንዲሁም ኡምባንዳ የተሰኘው የአፍሪካ-ብራዚል ሃይማኖት እና የብራዚል መንፈሳዊ ባህሎች ቅድስት ናት ፣ የአምልኮ ሥርዓቷ በአፍሮ-ብራዚል ህዝብ እና በድሆች መካከል ብቻ ሳይሆን ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ ሰዎችንም ይመለከታል፡፡
Blogger Comment
Facebook Comment