የአርሜኒያ መድኃኔ ዓለም ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ቦምብ ተደበደበ!




( ✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ )

እያየን ነው መሐመዳውያኑ ለክርስቲያኖች ምን ያህል ጥላቻ እንዳላቸው?! ቱርክ እና አዘርበጃን በቆስጠንጦኖስ ዕለት ይህን አረመኔ ተግባር መፈጸማቸው ያለምክኒያት አይደለም።

የቱርኩ መሪ ኤርዶጋኔን "ኢየሩሳሌም ኬኛ" ማለት ጀምሯል፤  ዛሬ ቱርክ የተሰኝችው ሃገር ልክ በሃገራችን "ኦሮሚያ" እንደተባለው ክልል ለባለቤቶቻቸው ለአርሜናውያን፣ ለግሪኮችና ለኢትዮጵያውን ባፋጣኝ ካልተመለሱ በመሬት መንቀጥቀጥ፣ በጎርፍ እና ከሰማይ በሚወርድ እሳት ድራሽ አባታቸው ይጠፋል።

መስከረም ፳፱ /29 በቅድስት አርሴማ ዕለትና ቤተክርስቲያኑን ባጠቃች በአማኑኤልና ቆስጠንጢኖስ ማግስት የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ከዳር እስከ ዳር በእሳት መጋየቷ ምን እንደሚጠብቃት በግልጽ ያሳየናል። የቅድስት ሶፍያ ቤተክርስቲያን መስጊድ በማድረጓ ገና ብዙ ቅጣት ይመጣባታል፤ የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው፤ በተለይ በዚህ ዘመን ፍርዱም አይዘገይም፤ ዓይናችን እያየ!በተለይ በሃገራችን ያን ሁሉ አሰቃቂ ተግባር በፈጸሙት ላይ ወደ ገሃነም እሳት ከመወርወራቸው በፊት ምን ዓይነት ቅጣት እንደሚመጣባቸው ለመገመት አያዳግትም።

[ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ ፲፩፥፴፫]

"የእግዚአብሔር ባለ ጠግነትና ጥበብ እውቀቱም እንዴት ጥልቅ ነው፤ ፍርዱ እንዴት የማይመረመር ነው፥ ለመንገዱም ፍለጋ የለውም።"

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment