ሁለቱ የዓለማችን በጣም ጥንታውያን ክርስቲያን ሃገራት፤ አርሜኒያ እና ኢትዮጵያ

✍️ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

ሁለቱ የዓለማችን በጣም ጥንታውያን ክርስቲያን ሃገራት፤ አርሜኒያ እና ኢትዮጵያ በጣም ተመሳሳይ ታሪክና እጣ ፈንታ ነው ያላቸው ናቸው። በሃገራችን እና በአርሜኒያ ላይ እየተካሄደ ያለው ጂሃድ አሁን መከሰቱ በአጋጣሚ አይደለምበምዕራቡ ኤዶማውያን የምትደገፈዋ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ በሁለቱ የዓለማችን ጥንታውያን ክርስቲያን ሃገራት ላይ ሥር የሰደደ ጥላቻ እንዳላት የሁለቱ አገሮቻችን የረጅም ጊዜ ታሪክ ይነግረናል። ዛሬቱርክእናአዘርበጃንየሚባሉት ሃገራት የአርሜኒያ ግዛቶች ነበሩ። አርሜኒያ ልክ እንደ ኢትዮጵያ ወደብአልባ እንድትሆን፣ ልክ እንደ ኢትዮጵያ የነዳጅ ዘይት ማውጣት እንደማይፈቀድላት (ሙስሊሟ አዘርበጃን የነዳጅ ዘይት አምራች ናት)መደረጓም የክርስቶስ ተቃዋሚው በሁለቱ ጥንታውያን የክርስቲያን ሃገራት ላይ ምን ያህል እንደሚናደድና ሊያጠፋቸውም እንደተነሳ መረዳት እንችላለን። ከዚህ በተጨማሪ አርሜኒያ እና ኢትዮጵያ በቅድስት አርሴማ በኩል የተሣስሩ እህትማማች ሃገራት ናቸው!

አርሜኒያ እና ጆርጂያ የቋንቋ ፊደሎቻቸውን ከግዕዙ ተውሰው ነበር የራሳቸውን ፊደላት ለመቅረጽ የወሰኑት። ጠላቶቻችን ’’ኦሮሞ ነን’’ የሚሉ ግን የጠላቶቻችንን ኤዶማውያን ፌደላት መርጠዋል!

 

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment