ቤኒ ሻንጉል–ጉሙዝ የተባለውን የዐምሓራ ክልል በመንጠቅና የሕዳሴ ግድቡንም እዚያ እንዲገነባ በማድረግ በአካባቢው ሙስሊሞችን በብዛት ማስፈር

ቤኒ ሻንጉል እና አፋር፤ ግጭት እና ሁከት | ኢትዮጵያ | DW ...


በተደጋጋሚ እንደጻፍኩላቹ ቤኒ ሻንጉል–ጉሙዝ የተባለውን የዐምሓራ ክልል በመንጠቅና የሕዳሴ ግድቡንም እዚያ እንዲገነባ በማድረግ በአካባቢው ሙስሊሞችን በብዛት ማስፈር ከተጀመረ ቆየት ቢልም፤ ላለፉት ሁለት ዓመታት ግን በጣም የተፋጠነ የዘር ማጽዳት ዘመቻ እየተካሄደ እንደሆና ኦሮሞ ሙስሊሞች ብቻ እንዲሰፍሩበት እየተደረገ ነው። ድሃው ኢትዮጵያዊ ለብዙ ዓመታት ላቡን ጠብ አድርጎ ባገኘው ገንዘብ ያሠራውን ይህን ግድብ የመጭዋ ኦሮሚያ ዳግማዊ ግራኝ/ዳግማዊ አባ ጂፋር ለዓረቦችና ለግብጽ በወላሂ! አሳልፎ መስጠቱን/ መሸጡን ከብዙ ድርጊቶቹ ለመረዳት ይቻላል። ደቡብ ክልልን በታትኖ በኦሮሚያ ሥር ካደረገ በኋላ፣ እስላማዊት ኦሮሚያ፣ እስላማዊት ስልጤ ይመሠረታሉ፤ ከዚያም ቤኒሻንጉል–ጉሙዝ ጠላት የሰጠንን ህገ–መንግስት አንቀጽ 39 ተጠቅማ “ነፃ” ትወጣና ከኦሮሚያ እና ስልጤ ጋር “ካሊፋት ኩሽ” ይመሠርታሉ። በዚህ መልክ እነ ዳንኤል ክብረትን እየተጠቀሙ ኢትዮጵያውያንን እንደ ህፃን እያጃጃሉና እያታለሉ በሚሠሩት የሚሌኒየም ድራማ ግድቡ በግብጽና ዓረቦች ቁጥጥር ሥር እንዲውል ይደረጋል ማለት ነው።
ባለፈው በካይሮ የግብጹ ፕሬዚደትን አል–ሲሲ ለኢሳያስ አፈቆርኪ ንጉሣዊ አቀባበል ካደረገለት በኋላ ቀጣዩን ፀረ–ኢትዮጵያ/ ፀረ–ሰሜን ኢትዮጵያ ዓረባዊ–ስትራቴጂ ነድፎ ሰጠው፤ ከሦስት ቀናት በኋላ ኤሚር ዐቢይ አሕመድ ዓሊ ወደ አስመራ በመጓዝ ከኢሳያስ ጋር በዚህ ፀረ–ኢትዮጵያ ዓረባዊ–ስትራቴጂ ላይ መከሩበት፤ ለቀጣዩ ጂሃዳዊ ጥቃታቸው ሃይ5 ተሰጣጥተው ተለያዩ። ዐቢይ አሕመድ ዓሊ አዲስ አበባ እንደተመለሰ “ግድቡ መሙላት ጀመረ! የምን የጀነሳይድ ጭንቀት” በማለት የሚነዳውን የበግ መንጋ እንዲያጨበጭብለት አደረገ። ይህ በሐምሌ ወር ላይ መደረጉ ክረምት ስለሆነ እና ዝናብ ስለሚዘንብ ብቻ ሳይሆን የዘር ማጥፋት (ጀነሳይድ) ከተካሄደ በኋላ የግድቡን “የምስራች ዜና!” በመጠቀም ህዝቡን ለማስተኛት ብሎም ከግንቦት ወደ ነሐሴ ተላልፎ ለነበረው ምርጫም አስፈላጊውን ድጋፍ ለማግኘት ታስቦ ነበር። ሁለት ወፍ ባንድ ድንጋይ!
ግብጽ ዐቢይ አሕመድን “ሁሉን ነገር ደብቅ፤ ዝም በል!” ትለዋለች ፥ ከሃዲ ዐቢይ አሕመድ ደግሞ እነ ዳንኤል ክብረትን “ሁሉን ነገር ደብቅ፤ ዝም በል፤ አልያ ትመነጠራለህ!” ይለዋል።
የሚያሳዝን ነው፤ ሆኖም በ666ቱ ተጽዕኖ ሥር የወደቁት የሚከተሉት ግለሰቦች ዐቢይ አሕመድ አሊንና ሤራውን የሚያጋልጡትን ኢትዮጵያውያን የተዋሕዶ ልጆች በማሳደድ ብሎም ድህረ–ገጾቻቸውንና የዩቲውብ ቻነሎቻቸውን በማዘጋት ላይ ናቸው ፦
👉 ፩ኛ. ዳንኤል ክብረት
👉 ፪ኛ. ዘመድኩን በቀለ
👉 ፫ኛ. ዘማሪ ሉልሰገድ (ሉሌ ቋንቋዬ)
👉 ፬ኛ. “ሰማያት” የተሰኘው የዩቲውብ ቻነል

ምንም እንኳን ሰብዓዊ ግድፈት ኖሮባት አንዳንድ ስህተቶችን ሰርታለች የሚል ድምዳሜ ውስጥ ብገባም፤ ግን የአራት ልጆች እናት የሆነችውን እኅተማርያምንም እስካሁን ድረስ (ሦስት ወራት) ክርስቲያናዊ ባልሆነ መንገድ ያሳሠሯት የእነዚህ ወገኖች ቡድን መሆኑ በጣም አስቆጥቶኛል። 666-ዐቢይ አሕመድ ዓሊን ስላጋላጠችባቸው ነው ይህን ወንጀል የሠሩት! ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ “ጠላቶቻችሁን ውደዱ! የታሠሩትን ተንከባከቧቸው” እንጅ ያለን“ጠላቶችህን ጥላቸው፤ አሳስራቸው” አላለንም።
[ወደ ዕብራውያን ምዕራፍ ፲፫]
“፩–፪ የወንድማማች መዋደድ ይኑር። እንግዶችን መቀበል አትርሱ፤ በዚህ አንዳንዶች ሳያውቁ መላእክትን እንግድነት ተቀብለዋልና።
፫ ከእነርሱ ጋር እንደ ታሰረ ሆናችሁ እስሮችን አስቡ፥ የተጨነቁትንም ራሳችሁ ደግሞ በሥጋ እንዳለ ሆናችሁ አስቡ።”

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment