ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
በዔሳውያኑ ምዕራባውያን እና በእስማኤላውያኑ ዓረቦች የሚደገፉት እነዚህ አስቀያሚ ከሃዲዎች የእነርሱ ጠቃሚ መሣሪያዎች ናቸው። በኢትዮጵያ በመካሄድ ላይ ያለው ጀነሳይድ በተለይ በተዋሕዶ ክርስቲያኖች ላይ መሆኑን ሁሉም ይፈልጉታል። በተለይ በምዕራቡ ዓለም ሁሉም ፀጥ ያለውና እነ ጂኒ ጃዋርንና ዐቢይ አህመድን ይህን ያህል የሚንከባከቧቸውና ከኳታር፣ እስከ ኤሚራቶችና ሚነሶታ እየተመላለሱ ገንዘብ እንዲሰበስቡ ያደረጉት ያለምክኒያት ይመስለናልን?
እንግዲህ የምዕራባውያኑ እና የአረቦች ኤምባሲዎች ዋና ተልዕኮ የኢትዮጵያን ሕዝብ፣ ማሕበረሰቡን እና መንግስትን መስለል፣ መፈተሽና መተናኮል ነው። በሃገራችን ምን እየተካሄደ እንደሆነ ከብዙዎቻችን የበለጠ መረጃዎች አሏቸው። ነገር ግን በተለይ ዛሬ የመረጡት ቡድን ሥልጣኑን ስለያዘ እየፈጸመው ያለውን ጀነሳይድ በስውር ከማሞገስ ሌላ ምንም ትንፍሽ አይሉም። አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ ሂውማን ራይትስ ዋች፣ ወይንም “ለተበደሉ ክርስቲያኖች እንቆማለን” የሚሉት እንደ “Open Doors” የመሳስሉ የፕሮቴስታንቶች ድርጅቶች ስለ ሃገራችን ጉዳይ ለምን ዝምታውን መረጡ? ምክኒያቱም የክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን ደም መፍሰስ ማየት ስለሚፈልጉ ነው። እንደነርሱ ከሆነ ለእኛ ጉዳይ አትኩሮት ለመስጠት ብዙ ኡኡታ! መሰማት አለበት፣ ገና ብዙ ደም መገበር አለበት። አምና በእነ ኮፊ አናን፣ ቦትሮስ ጋሊ፣ በፈረንሳይ እና ቤልጂም የተቀነባበረው የሩዋንዳ ጀነሳይድ በቡሩንዲ ሁቱዎች አማካኝነት ከኢትዮጵያ ፈለሱ በሚባሉት ቱሲዎች ላይ እንደተፈጸመው፤ ዛሬ ደግሞ ኢትዮጵያዊነታቸውን እንዲክዱ በተደረጉት ኦሮሞዎች በኢትዮጵያውያን ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻ በማካሄድ ላይ ናቸው። ደም መገበር አለበት። የኢትዮጵያውያን ደም ይጣፍጣቸዋል። ጥማታቸውን በዚህ መልክ ካረኩ በኋላ በድጋሚ እስኪጠማቸው ድረስ ይተውናል፡ “ሰላም” እና መረጋጋት ይፈጥሩናል። ከደርግ ጊዜ በኋላ ላለፉት ሰላሳ ዓመታት የታየው ይህ ነው። በሩዋንዳም የምንታዘበው ይህ ነው። ሩዋንዳ አሁን ሰላም እና ብልጽግና ተሰጥቷታል። ፕሬዚደንት ፖል ካጋሜ ያው ለሃያ ዓመታት ያህል ሩዋንዳን እየገዛ ነው፤ ያው ማንም አይተናኮለውም፡ የፈለገውን ማድረግ ይችላል፣ በኮንጎ ጉዳይ ጣልቃ መግባት ይችላል፣ የአለም ባንክና አይ.ኤም.ኤፍ ገንዘብ በቀላሉ ይሰጠዋል ወዘተ. ይህ ሁሉ የሚሆነው ሩዋንዳውያን በቂ ደም ስለገበሩ ነው።
በነገራችን ላይ፡ ባለፈው ሳምንት የገዳይ አብይና የኢሬቻ ፕሮፓጋንዳ ማሽኑ የኢትዮጵያ አየር መንገድን የኢትዮጵያ ቀለማት ለመቀየር ዳር ዳር ካለ በኋላ ወደ ቡሩንዲ(የሁቱዎች አገር) በሚበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ውስጥ አንዱን ሽብር ፈጣሪ የቄሮ አርበኛን ድራማ እንዲሠራ አድርጎት ነበር። አዎ! የቄሮ አጋንንት ከኢትዮጵያ ውጭም መሰሎቻቸውን በመፈለግ ላይ ናቸው።
Blogger Comment
Facebook Comment