ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
እ.አ.አ 1980 ዓ.ም
(ሃምሳ አለቃ'ሳሙኤል ካንየን ዶ' በአዲስ አበባ)
የ CIA ቅጥረኛው መንግስቱ ኃይለ ማርያም ለCIA ቅጥረኛ ወንድሙ ለላይቤሬው ርዕሰ መስተዳድር
ሳሙኤል ካንየን ዶ ድጋፍ እንዲሰጥ ታዘዘ፤ (ልክ ሰሞኑን የ CIA ቅጥረኛው ዐቢይ አህመድ ለየ CIA ቅጥረኛው ደብረ ጽዮን ድጋፍ እንዲሰጥ እንደታዘዘው)
እ.አ.አ በ1990 ዓ.ም፤ የቀድሞው የላይቤሪያ ፕሬዚደንት ሳሙኤል ካንየን ዶ እንደ ጥንቸል ከተደበቀበት ጉድጓድ ተይዞ ወጣ። ከዚያም ዓለምን ጉድ! ባስባለ አሰቃቂ ሁኔታ ተቆራርጦ ተገደለ። CIA ዘራ ፥ CIA በላ!(ሲገደል ፊልም ተቀርጿል ነገር ግን ይህ ቪዲዮ አያሳየውም።)
ሳሙኤል ካንየን ዶ በአፍሪቃ እንደተለመደው በፈረንሳይ እና በCIA መፈንቅለ መንግስት ተደርጎበት ነበር የተገደለው።
በፍርሃት ሲዖል የገባው ሳሙኤል ዶ አሳሪዎቹንና አዲሶቹን የእነ ሲ.አይ.ኤ ቅጥረኞች እየተርበተበተና ቁልጭ ቁልጭ እያለ ሲማጸን ነው፦
“ሁላቺኒም አንዲ ነን! ሁላቺኒም ተደማሪዎች ኢኮ ነን!ባካቺሁ ኢዘኑልኝ፣ አቲግደሉኝ...ኤ?...”
ጨፍጫፊው የሲ.አይ.ኤ ቅጥረኛም ይህን ካየ በኋላ ነበር ወደ ዚምባብዌ እንዲፈረጥጥ የተደረገው(ባለውለታቸው ነበርና)ቀደም ሲል የኢትዮጵያ መሪ የነበረውን ተፈሪ ባንቲን በሲ.አይ.ኤ ትዕዛዝ የገደለው መንግስቱ ኃይለ ማርያም ነበር።
የ ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ዓሊ እጣ ፈንታም ከ 'ሳሙኤል ካንየን ዶ' የተለየ አይሆንም። ባለፈው ዓመት ላይ "የራሱው ኦሮሞዎች ናቸው ቆራርጠው ወደ ሲዖል የሚልኩት" በማለት ተናግሬ ነበር።
+ ታሪክ ራሱን ይደግማል ፣ በመጀመሪያ እንደ አሳዛኝ ፣ ከዚያም እንደ ፌዝ!
ሳሙኤል ካንየን ዶ በ28 ዓመት ዕድሜው፤ እ.አ.አ ከ1980 – 1986 ርዕሰ መስተዳድር ፥ ከ1986 – 1990 ደግሞ እንደ ኢትዮጵያ በቅኝ ያልተገዛችው ሁለተኛዋ አፍሪቃዊት ሃገር የላይቤሪያ ፕሬዚደንት ነበር።
Blogger Comment
Facebook Comment