ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
እኛ ኢትዮጵያውያን አሁን እንዳለፈው መጃጃልና ውዥንብር ውስጥ መግባት የለብንም፤ በኢትዮጵያዊነት ጥያቄ ላይ የራሳችንን አጀንዳ ሠርተን የዐቢይን ሽብርተኛ የቄሮ መንግስት መገርሰስ አለብን
ዐቢይ የአሸባሪዎቹ ኦነግ ወኪል ነው፤ ይህን እራሱ ደግሞ ደጋግሞ ነግሮናል። ኢትዮጵያዊው እያንዳንዱ እራሱን ይጠብቅ፤ እኔና ልዩ ኃይሌ አንጠብቃችሁም” እኮ ብሎናል፤ ከዚህ በላይ መስማት ምን ትፈልጋላችሁ
100% ትክክል!ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ሽብርተኛው ቡድን እና ጠላቶቿ ናቸው!ያለው ተቃዋሚ፣ ምሁር፣ ተንታኝ እየተባሉ የሚወሻክቱት ወገኖች ማለት የሚገባቸውንና ለማለት ያልደፈሩት ለምን ይሆን
ገና ከጅምሩ ከሁለት ዓመት በፊት ይህ መነገር የሚኖርበት ነገር ነበር፤ ሁሉም ነገር ግልጽ ነበርና። ከእኅተ ማርያም ውጭ ሌላ ማንም ለመናገር የደፈረ የለም። እርሷንም ሽብርተኛው አገዛዝ በሰበባ ሰበቡ አግቷታል። በተለይ እንደ አቡነ ማትያስ ወይም አቡነ መርቆርዮስ ያሉ የቤተ ክህነት አባቶች በአደባባይ ወጥተው ለዐቢይ፤ “አንተ የዲያብሎስ አሽከር ሥልጣኑን አስረክብ!” ይሉት ይሆናል የሚል ትንሽ ተስፋ ነበረኝ፤ ግን ሁሉም ገንፎውን አብረው የሚያቦኩ ይመስላሉ።
ሽብርተኛው ዐቢይ አሕመድ በደካማ አምሐራዎች ላይ ሊኩራራባቸውና ሊሳለቅባቸው ብሎም የእነ ጄነራል አሳምነውን አንደኛ የግድያ ዓመት “ለማክበር” ወደ ባሕር ዳር አምርቷል። 100% እርግጠኛ ነኝ ዛሬ አፄ ቴዎድሮስ ባሕር ዳር ቢገኙ ኖሮ ወይ ባግቱት አልያ ደግሞ ግንባሩን ብለው በደፉት ነበር።
የቤተ ክህነት አባላት ሕዝቡን ተገቢ በሆነ መልክ ለመቀስቀስ፣ ለማነሳሳትና ለመብታቸው እንዲቆሙ ለማድረግ ባለመሥራታቸው በእግዚአብሔር ዘንድ ተጠያቂዎች ይሆናሉ።
[መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ ፫፥፩፡፰]
"ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፤ ከሰማይ በታች ለሚከናወነው ለማንኛውም ነገር ወቅት አለው፤ ለመወለድ ጊዜ አለው፤ ለመሞትም ጊዜ አለው፤ ለመትከል ጊዜ አለው፤ ለመንቀልም ጊዜ አለው፤ ለመግደል ጊዜ አለው፤ ለማዳንም ጊዜ አለው፤ ለማፍረስ ጊዜ አለው፤ ለመገንባትም ጊዜ አለው፤ ለማልቀስ ጊዜ አለው፤ ለመሣቅም ጊዜ አለው፤ ለሐዘን ጊዜ አለው፤ ለጭፈራም ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመጣል ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመሰብሰብም ጊዜ አለው፤ ለመተቃቀፍ ጊዜ አለው፤ ለመለያየትም ጊዜ አለው፤ ለመፈለግ ጊዜ አለው፤ ለመተው ጊዜ አለው፤ ለማስቀመጥ ጊዜ አለው፤ አውጥቶ ለመጣልም ጊዜ አለው፤ ለመቅደድ ጊዜ አለው፤ ለመስፋትም ጊዜ አለው፤ ለዝምታ ጊዜ አለው፤ ለመናገርም ጊዜ አለው፤ ለመውደድ ጊዜ አለው፤ ለመጥላትም ጊዜ አለው፤ ለጦርነት ጊዜ አለው፤ ለሰላምም ጊዜ አለው።"
Blogger Comment
Facebook Comment