[ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፴፥፮]
“እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ግብጽን የሚደግፉ ይወድቃሉ፥ የኃይልዋም ትዕቢት ይወርዳል፤ ከሚግዶል ጀምሮ እስከ ሴዌኔ ድረስ በእርስዋ ውስጥ በሰይፍ ይወድቃሉ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።”
ዴር ሡልጣን ጥንታዊ የኢትዮጲያ ገዳም በኢየሩሳሌም፤ ግብጽ ወገኖቻችንን በትንሣኤ ዋዜማ “ሂዱና ኢትዮጵያውያንን ረብሹ” በማለት ዲያብሎስ ላካቸው። የሕዳሴውን ግድብ ለመሙላትም መሰናክል ይፈጠር ዘንድ ያው የግብጽ ጋኔን ነው ለዐቢይ አሕመድና መንጋው “ኢትዮጵያን በጥብጧት!” እያለ ሹክ የሚላቸው።
“ኦሮሞ ነን” የሚሉት በኢትዮጵያውያን ላይ እየፈጸሙት ያሉት አሰቃቂ ጥቃትና ጭፍጨፋ ልክ የግድቡ መሙያ ጊዜ ሲቃረብ መደረጉ በደንብ ተጠንቶበት ነው። ኦሮሞ ያልሆኑትን እና የተዋሕዶ ልጆችን ስም ዝርዝር ይዘው ለመግደል ቤቶችን ያስሳሉ። ልክ የሂትለር ናዚ መንግስት ሲያደርገው እንደነበረው። ጭፍጨፋው መንግስታዊ ነው። ቄሮ የተባለው የአጋንንት መንጋ የማስፈራሪያ መልዕክት የተደረገውም በእነ ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ነው።
Blogger Comment
Facebook Comment