ሁለት የኢትዮጵያ ነገሥታትና የኢትዮጵያ ሕዝብ በሚከተሉት ሦስት ታሪካዊ ስህተቶች ይገለጻሉ

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

ሁለት የኢትዮጵያ ነገሥታትና የኢትዮጵያ ሕዝብ በሚከተሉት ሦስት ታሪካዊ ስህተቶች ይገለጻሉ። ለዘመናት ሃገራችንን ኋላ–ቀር ላደረጓትና አሁን ላለንበት አስከፊ ሁኔታ እነዚህ ስህተቶች ቁልፍ ሚና ይጫወታሉ፦

 ፩ኛ. የአክሱም ንጉሥ አርማህ ተዋሕዶን ለመተናኮል፤ ልክ አሁን “የሶሪያ ለማኞች” “በስደት መልክ” እንደገቡት የሐሰተኛውን ነብይ መሐመድ ተከታዮችን ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ ማድርጉ ትልቅ ታሪካዊ ስህተት ነበር። የኢስላም ሃይማኖት ሊቃውንት እንደሚያስተምሩት፤ የመሐመድ ተከታዮች ወደ ኢትዮጵያ ምድር ያደረጉት “ሂጅራ/ የስደት ጉዞ”፤ መሐመድ ከመካ ወደ መዲና ካደረገው ሂጂራ በፊት የተደረገ ‘ትንሹ ሂጂራ’ መሆኑ ነበር፡፡ መሐመድ ባሕር አቋርጠው “ነፍሳቸውን ለማዳን” ወደ ኢትዮጵያ ግዛት የመጡትን ተከታዮቹን/ሱሃባዎቹን ጠላቶቻቸው ሊያጠፏቸው ስለነበርና የመሐመድ ተቀናቃኞች የነበሩት የቋረሽ ሹማምንትም ወደ አክሱም ንጉሥ አርማህ ወርቅና የከበረ ስጦታን የያዙ መልእክተኞችን በፍጥነት እንዲህ ሲሉ ላኩ፤
‘‘የተከበረክ ንጉሥ ሆይ! ወደግዛትህ የመጡ እነዚህ ሰዎች ሕዝብን ያወኩ፣ እምነታችንን ያረከሱ፣ ክፉዎችና ዓመፀኞች ናቸውና እጃቸውን ይዘህ ትልክልን ዘንድ እንለምንሃለን፣ እናማጽንሃለን፡፡’’

የቋራሽ ሹማምንት ትክክል ነበሩ፤ መሐመዳውያኑ ያኔም በጥባጮች፣ ክፉዎች፣ ዓመፀኞችና ገዳዮች ነበሩ፤ ዛሬም በጥባጮች፣ ክፏዎች፣ ዓመፀኞችና ገዳዮች ናቸው። ንጉሥ አርማህ መሐመዳውያኑን በመቀበሉ ዓለማችን ላለፉት 1400 ዓመታት ጨለማ ምድርን ድቅድቅ ጨለማም አሕዛብን ሸፍኗቸዋል።

  ፪ኛ. እምዬ ምኒልክ ከዓድዋው ድል በኋላ እግዚአብሔርን በመርሳታቸውና የአሕዛብን የባርነት ማንነትና ምንነት ለመያዝ በመምረጣቸው ወራሪ ኦሮሞዎችን/ ጋሎችን በሃገረ ኢትዮጵያ ባለርስት እንዲሆኑ ብሎም ለመስፋፋት ዕድሉን እንዲያገኙ ማድረጋቸው እጅግ በጣም ከባድ ስህተት ሠርተዋል። ዐፄ ምኒልክ በአባታቸው በኩል ያገኙትን መንፈሳዊ ፀጋ ተከትለው ቢሆኑ ኖሮ የዓፄ ዮሐንስን ምክር በሰሙና አሁን ኦሮሞዎች እየፈጸሙት ላለው አሰቃቂ ጭፍጨፋ ባልተጋለጥን ነበር።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment