አሜሪካውያኑ እራሳቸው “ባቢሎን ወደቀች! ወደቀች!” ማለት ጀምረዋል!

አሁን ሠራዊቱ በፕሬዚደንት ትራምፕ ሳይሆን በድብቅ ኃይሎች ነው የሚታዘዘው፤ ኮሙኒስቶች መፈንቅለ መንግስት አድርገዋል፤ አሜሪካ አብቅቷላታል” ይለናል ክርስቲያኑ ዘጋቢ ሪክ ዋይልስ።
እንግዲህ በአሜሪካ የእርስ በርስ ጦርነት ይጀምራል ማለት ነው፤ ይህ ደግሞ ለመላው ዓለም ጣጣ ነው። “ሂዱ ንገሯቸውአትንኳን በሏቸውኢትዮጵያን እንዲመሩ ያስቀመጣችኋቸውን ስጋዊ የኦሮሞ ፋሺስቶችን አስወግዷቸው!” ብለን ነበር። ለማንኛውም፤ እጅግ በጣም አስገራሚ የሆነ ዘመን ላይ እንገኛለን፤ ወገን!
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment