ሉሲፈራውያኑ የሰዶም እና ገሞራን ችግኝ እየተከሉ ነው!

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

ባለፈው የአለም ኤኮኖሚ ፎረም (ዳቮስ -ስዊስ)ጉባኤ ወቅት ባለኃብቱ እነ ጆር ሶሮስ ለግራኝ ዐቢይ አሕመድና ለሽመልስ አብዲሳ ድጎማውን ለማድረግ ቃል ገባላቸው፦

እናንተ በኦሮሞ ኦዳ በኩል ወደ 666 ፥ እኛም በምንሰጣችሁ የተቀመመ ችግኝ በኩል ወደ 666" በማለት የኢትዮጵያን ተፈጥሮአዊ ዛፎችን፣ ጫካዎችን፣ ሣሮችን፣ ሜዳዎችን፣ ወንዞችን፣ ሐይቆችን፣ ተራሮችን፣ የሚያጠፉ ብሎም አየሩንና ውሃውን ሁሉ የሚበክሉና በጠረናቸው ነዋሪዎችን ወደ ግብረ-ሰዶማዊነት ለመለወጥ ይችላሉ ብለው የቀመሟቸውን ችግኞችን በመትከል ላይ ናቸው። ከዚህ በፊት ከሜክሲኮ መጡ “የሰይጣን ዛፍ ናቸው” የተባሉትን ዛፎች እናስታውሳለን?

ኢትዮጲያ ሃገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ” የሚሉትን የአባቶቻችን ቃላት ዛሬም በዚህ በ፳፩ኛው ክፍለ ዘመን ለመድገም መገደዳችን በጣም አሳፋሪ ነው።

የሃገራችን ጠላት ቍ.፩ አራት ኪሎ ወንበር ላይ ተቀምጧልለአንዲት ቀን እንኳን መንገሥ የሌለበትን ሰይጣን አንግሠውታልዋይዋይወገኔ፤ ይህን እንኳን እንዳታይ በአህዛብ መተት አሰተኙህ። ዋይዋይዋይ!

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment