ውድ አሜሪካ ሆይ፣
በኢትዮጵያ ላይ የሠራሽው ሙከራ ለህዝብሽና ለመላው ዓለም ችግርን፣ መከራን፣ ታላቅ ጥፋትንና ሞትን አስከትሏል፤ ግትሩ ሙከራሽ አልተሳካም፤ ከሽፏል። ኢትዮጵያ መከራን ተሻግራ ፈተናን ተቋቁማ ብቅ የማለት ታሪክ ያላት እፁብ አገር እንደሆነች ታውቂዋለሽ።
ስለዚህ አሁን እጅሽን ከኢትዮጵያ ላይ የምታነሽበት ሰዓት ነው፤ ታላቋ አሜሪካ እንደ ቆራረጥሻት ትንሿ ኢትዮጵያ እያነሰች እያነሰች እንዳትመጣብሽ የምትሺ ከሆነ ስልጣን ላይ ያወጣሽውን ስጋዊ የአህዛብ መንግስት ባፋጣኝ አውርደሽ መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን ያለምንም እንቅፋት መንግስቱን እንዲረከቡ ማድረግ ይኖርብሻል።
- 👉 ኢትዮጵያን ለኢትዮጵያውያን አስረክቡ!
- 👉 እርዝራዦቻችሁን ከኢትዮጵያ አስወጡ!
- 👉 ኢትዮጵያን አትንኳት!
የፍጻሜው ዘመን ምልክቶች | የክትባት ባላባት ቢል ጌትስ ክተማ በቁራዎች ጨለመች
👉 ሲአትል ከተማን የወረሯትን ቁራዎች እናስታውሳለን?
ያው! ማስጠንቀቂያው ደረሰ! ይህን መረጃ ሚያዚያ መግቢያ ላይ አቅርበነው ነበር፦
👉 ይህ ትልቅ ምልክት ነው! ዋ! ልጆቻችሁን ክትባት አታስከትቡ! እየተባልን ነው።
መካና መዲና የርኵሳንና የተጠሉ ወፎች መጠጊያ ሆኑ፣ የብሪታኒያን ከተሞች ፍዬሎችና አጋዘኖች ወረሯቸው፤ አሁን ደግሞ በዩ.ኤስ አሜሪካዋ ዋሽንግተን ግዛት በሲዓትል /Seattle ከተማ አስፈሪ ቍራዎች ሰማዩን ሸፈኑት።
ይህች Seattle (አምስቱ ፌደላት (atete /አቴቴ ይሠራሉ)የተባለች በሰሜን–ምዕራብ አሜሪካ የምትገኝ ከተማ የእነዚህ አንጋፋ ተቋማት መቀመጫ ናት፦
- 👉 የቢል ጌትስ ማይክሮሶፍት Microsoft(ኮምፒውተር)
- 👉 የዓለም ኃብታሙ ሰው ጄፍ ቤሶስ “አማዞን” Amazon(ኢንተርኔት)
- 👉 የሰንሰለት ቡና ቤቶች ንግሥቷ “ስታርባክስ” Starbucks(ቡና)
- 👉 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሞግዚት “ቦይንግ” Boeing(ፋብሪካው)
- 👉 በአሜሪካ የተላላፊ በሽታዎች ምርምር ተቋም
- 👉 ጌቲ ኢሜጅስ Getty Images(ፎቶግራፍ አንሺ)
እነዚህ ሁሉ ተቋማት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ኢትዮጵያን ተኮር ሥራዎችን ይሠራሉ
Blogger Comment
Facebook Comment