ባራክ ሁሴን ኦባማ እና ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ሰይጣንን እያገለገሉ እንደሆነ ከዚህ የበለጠ ማስረጃ የለም!

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

ከሳሹ ሰይጣንም በፍርድ ቀን ይመሰክርባቸዋል

 የባራክ ሁሴን ኦባማ ሴት ልጆች ስም በእንግሊዝኛው

· Malia and Natasha(Sasha)

· አሁን ገልብጠን ስንጽፈውSpelled backwards

· AiLam Ahsatan (አይላም አህሳታን)

  ዓረፍተነገሩALAH“(አላህ) የሚለውን ቃላት ስናወጣው፦

· I am Satan (እኔ ሰይጣን ነኝ)ይለናል

 Natasha = ha Satan (ከሳሹ ሰይጣኑ)

· ናታሻ ሰይጣን በብሉይ ኪዳን እብራይስጥ ሳታን ከሳሹተብሎ ይጠራል

 ኦባማ ለፕሬዚደንትነት ሲወዳደር ያሰማው መፈክር፦Yes We Can!“ “አዎእንችላለን!'

· ድምጹ ተገልብጦ ሲሰማ፦ Thank You, Satan! ሰይጣን አመሰግንሃለው!

"መጽሐፍ ቅዱስበሚለው ተከታታይ የመስኮተ ትዕይንት ፊልም ሰይጣን ሚና ኦባማን የሚመስለው ሞሮኳዊ ተዋናይ እንዲጫወት ተደርጎ ነበር።

ኦባማ በአንድ ወቅት ንግግር ሲያሰማ፤ አንድ ክርስቲያን ኦባማንአንተ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነህ!” ብሎ ሲጮህበት፤ የኦባማ ፊት በድንጋጤ እንዲህ ቀዝቅዞ ነበር። በነገራችን ላይ በመለስ ዜናዊ ላይ እንዲጮህ በአለቆች የታዘዘው አበበ ጋላው የተባለው የዲያብሎስ አሽከር ለማምታታት በተመሳሳይ መልክ በባራክ ሁሴን ኦባማም ላይበኢትዮጵያ ሰብአዊ መብትና ዲሞክራሲ የለም፤ ብላብላባል...አብራካዳብራበተዘዋዋሪምወደ ኢትዮጵይ ሂድና ሰይጣን ወንድምህን አብይ አህመድን ቀባውብሎ በአንድ ስብሰባ ላይ የጪሀት ድራማ እንዲሰራ ተደርጎ ነበር። በተቀነባበረ መልክ። ልብ በል ወገን!

በተረፈ፦

 (ማሊያ- Malia ) Mal = በላቲን ቋንቋ ክፉ ማለት ነው

 እራሱአላህalah (አንድ 'l')የሚባለው ቃል እንዲህ የሚል ትርጉም አለው። ከዕብራይስጥ መዝገበ ቃላት የተወሰደ፦

 alah: to swear, curse / እርግማን

· Original Word: אָלָה

· Part of Speech: Verb

· Transliteration: alah

· Phonetic Spelling: (aw-law')

· Definition: to swear, curse መማል፣ መርገም

[Hosea 4:2]

· HEB: אָלֹ֣ה וְכַחֵ֔שׁ וְרָצֹ֥חַ

· NAS: [There is] swearing, deception,

· KJV: By swearing, and lying, and killing,

· INT: swearing deception murder

· መማል፣ መዋሸት፣ ማታለል፣ መግደል

[ትንቢተ ሆሴዕ ምዕራፍ ፬፥፪]

እርግማንና ሐሰት ግዳይና ስርቆት ምንዝርናም ወጥተዋል፤ ደምም ወደ ደም ደርሶአል።

ፈረንጆቹየገና አባትየሚሉትንHa Santa“ በማለት አምላክ-ነገር ፈጥረዋል። ይህም በመጽሐፍ ቅዱሱ እግዚአብሔር አምላክ ላይ ለመሳለቅ ታስቦ ነው፤ ሌላ የሰይጣን ተንኮል።

ይህችን ቁልፍ ዕለት (ለእኔምበደንብ እናስታውሳት፤ የኦባማ ጉብኝት፦

እሁድ ሐምሌ ፲፱/19 /፪ሺ፯/ 2007 . (ገብርኤል)

እመቤታችን ለፕሬዚደንት ባራክ ሁሴን ኦባማ በአዲስ አበባ ሰማይ ላይ በመቀነቷ ማስጠንቀቂያ ሰጠችው፤ የኖቤል ሰላም ተሸላሚው ባራክ ሁሴን ኦባማ ግን ግራኝ ዐቢይ አሕመድን ቀብቶ ተመለሰ። በዘንድሮው የስቅለት ዕለት ዓብያተ ክርስቲያናት በማርያም መቀነት/ቀስተ ደመና መከበባቸው ሌላ ትልቅ፡ በጣም ትልቅ ትርጉም አለው።ወደ ሐኪም ቤት ሳይሆን ወደ ቤተ ክርስቲያን ሂዱ!” ብለናል።

ልብ እንበል፦ ግራኝ ዐቢይ አሕመድ  ከግራኞቹ ባራክ ሁሴን ኦባማ እና ከቱርኩ ረሲፕ ጣይብ ኤርዶዋን ጋር ፊት ለፊት ሲገናኝ አይተነው አናውቅም። ይህም በምክኒያት ነው። ሦስቱም የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ የተጠናወጣቸው ሰዎች ናቸው።

በድጋሚ ግብረ-ሰዶማዊነትን ለሚያራምዱት ለባራክ ሁሴን ኦባማ እና ግራኝ ዐቢይ አሕመድ  ሰልፍ የወጣችሁና እስካሁንም ድረስ ለሁለቱ የዲያብሎስ ቁራጮች ድጋፍና ፍቅር የምታሳዩ ሁላ በእሳት ተበጥራችሁ ሲዖልን እንደምትቀላቀሉ ከወዲሁ እወቁት። እያንዳንዱ የኦባማና ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ደጋፊ የሰዶም እና ገሞራ ነዋሪ ነውበፍርድ ቀን ልክ እንደ ዘመነ ሰዶም እና ገሞራ ከሳሹ ባላጋራቸው ሳታን ሰይጣን” “ማን ደግፉ አላችሁ?”ብሎ ስራችሁን ሊያጋልጥ በቀኛቸው በኩል ይቆማል።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፱፥፮]

በላዩ ኃጢአተኛን ሹም፤ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም።

[፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፭፥፰፡፱]

በመጠን ኑሩ ንቁም፥ ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራልና፤ በዓለም ያሉት ወንድሞቻችሁ ያን መከራ በሙሉ እንዲቀበሉ እያወቃችሁ በእምነት ጸንታችሁ ተቃወሙት።

ይህን መልክት ያያችሁ ላላዩት ወገኖች ሁሉ እንድታስተላልፉ በትህትና እንጠይቃለን። አውሬው ቻኔሎቻችንን በማፈን ላይ ነውና፤ ጊዜው እያለቀ ነው፤ መልዕክቱን አሰራጩአስጠንቅቁትባረኩበታላችሁ!

 


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment