ከወንዶቻችን ይልቅ ሴቶቻችን ነው የበረቱት፤ ወንዶቹ አፋቸውን በፈቃዳቸው ለጉመዋል፤ ወንድ ማድረግ የሚገባውን ድርጊት ከመፈጸም ተቆጥበዋል፤ ካህናትና ጳጳሳት ወደ ጦር ሜዳ ዘምተው ጠላትን በተዋጉባት ኢትዮጵያ ወደ አደባባይ ወጥተው እንኳን ቁጣቸውን ለማሰማት ድፍረቱን አጥተዋል።
ከሁሉ የሚያሳዝነው ደግሞ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ እምነቷ ጠላቶች እንደ ነቀርሳ በውስጧ ተሰግስገው ጡቶቿን እየጠቡ ዲያቆናት፣ ካህናትና ጳጳሳት እስከመሆን የበቁት “ኦሮሞን ነን” ባዮቹ ጡት–ነካሽ ከሃዲዎች አሁን ከአህዛብና መናፍቃን ጋር አብረው ኢትዮጵያ እና ቤተ ክርስቲያኗ ላይ ጥቃት ሲፈጽሙ መታየቱ ነው። እስኪ አስቡት ከጴንጤና እስላም ጋር አብረው፤ በምዕራባውያኑ እና በአረቦች ተደጉመው ተዋሕዶን ሲያጠቁ። ከዚህ የበለጠ እኮ የክህደት ወንጀል የለም!አይይ! በፍርድ ቀን ከእሳቱ ጋር ይተዋወቃሉ።
በጣም የሚገርም ነው ጠላቶቻችን ከታች እስከ ላይ፤ ከዘበኝነት እስከ ክህነት ድረስ ያሉት ቦታዎች ውስጥ ተሰግስገው ገብተዋል። አገር ቤት ወደ ቤተ ክርስቲያን ስሄድ አንዳንድ በጎ አባቶች “ልጄ ተጠንቀቅ! ሁሉም የቄስ ልብስ የለበሰ ከእኛ ጋር አይደለም” ሲሉኝ የነበረውን ነገር አስታወስኩ። በተለይ ዘበኞች ተብለው የገቡትማ የኔቢጤዎችንና አንዳንድ ምዕመናን እስከ መግረፍ ደረጃ የሚደርሱበትን ወቅት ታዝቢያለሁ፤ እኔ እራሴ ገና “ካሜራየን” ሳወጣ ጩኸቱ ሲቀድማቸው በተደጋጋሚ ይታዩ ነበር። በተቻላቸው አጋጣሚ ሁላ ምዕመናኑን ከቤተ ክርስቲያን ማራቅ ይመስላል አላማቸው። ከዚህ በፊት ባቀረብኳቸው ቪዲዮዎች የካ ሚካኤል አህዛብ ፖሊሶች ቤተ ክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ ገብተው ዘማሪ ምዕመናንን “አትዘምሩ!” ብለው ሲተናኮላቸው እንደነበር እዲሁም በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ደግሞ የራያ የባሕል ጨፋሪዎች ውስጥ ድረስ እንዲገቡ መደረጉ የጠላቶቻችን አጀንዳ ምን እንደሆነ አሳይቶን ነበር። ዘንድሮ በኮሮና የታየውና አህዛብና መናፍቃን ፖሊሶች ምዕመናንን ከቤተ ክርስቲያን ለማራቅ የወሰዱት ዓይነት እርምጃ እስካሁን በቤተ ክርስቲያን ተቀጥረው በሚሰሩ “ኦሮሞ ዘበኞችና ቀሳውስት” አማካኝነት ይካሄድ ነበር።
ሰይጣን በገነት በእባብ አካል ተሰውሮ አዳምና ሔዋንን እንዳሳታቸው፣ በቤተክርስቲያናችንም ሕዝብ ክርስቲያኑን ለመተናኮል፣ ለማሳትና ለመስረቅ መጥቷል።
Blogger Comment
Facebook Comment