አሜሪካ፤ ወደ ሚኒሊክ ቤተ መንግስት ያስገባሻቸውን ፀረ-ኢትዮጵያ ወኪሎችሽን ቶሎ አውጪያቸው!

ኢትዮጵያ ፥ የአውሎ ንፋሶች መነሻ እና የሳሃራ አቧራ መቀስቀሻ ንፋስ መነሻ
የሳሃራ አቧራ ወደ አሜሪካ አመራ የይሑዳ አንበሣ ከጽዮን ተራሮች አገሣ
አሜሪካ፤ ወደ ሚኒሊክ ቤተ መንግስት ያስገባሻቸውን ፀረ-ኢትዮጵያ ወኪሎችሽን ቶሎ አውጪያቸውከግብጽ ጋር የጀመርሽው ድራማ በሥልጣን ላይ ያስቀመጥሻቸው "ኦሮሞወኪሎችሽ የሥልጣን እድሜያቸው እንዲራዘም እና ኢትዮጵያን ለማፈራረስ በቂ ጊዜ እንዲያገኙ ለማድረግ ነው። በተመሳሳይ ሰዓት ደግሞ ኢትዮጵያዊው በብሔራዊ ስሜት ተነሳስቶ ካስቀመጥሽው የአውሬ መንግስት ጎን እንዲሰለፍና የዘር ማጽዳቱ ዘመቻ ሕዝቡ በደነዘዘበት ወቅት ባፋጣኝ እንዲቀጥል ለማድረግ ነው።
ግድቡን ግራኝ ዐቢይ አሕመድ "ወላሂግብጽን አልጎዳም” ብሎ ሸጦታል። ግብጽን እንደሚረዳ በአጻፋውም ከረቦች፣ ከአሜሪካ እና ከግብጽ እርዳታ እንደሚያገኝና ቤኒሻንጉልን በኦሮሚያ ሥር ማካተት ይችል ዘንድ ቃል ተገብቶለታል። ውሉን ተፈራርሟል፤ ኢንጂነር ስመኘውንም በመገድል ታማኝነቱን አሳይቷል። ለዚህም አሁን ማንም ሳይቃወምው አዲስ አበባ፣ ሐረር፣ ድሬዳዋ፣ ናዝሬት፣ ደብረ ዘይትና "ቢኒሻንጉል ጉሙዝበተሰኘው ክልል የሚገኙትን ኢትዮጵያውያንን ቀስበቀስ በማፈናቀል ብሎም በጥይት፣ በኮሮና እና በመርዝ በመግደል ላይ ይገኛል። ይህን ማየትና መረዳት የተሳነው ወገን ቢኖር በቁሙ የሞተን የመቃብር "ሙቀትየሚናፍቀው ብቻ ነው። በአሜሪካ እና በረቦቹ በቅደም ተከተል እንዲፈጸም የታቀደው ነገር ሁሉ ዛሬ ሳይሆን ገና ከ150 ዓመታት በፊት ነበር የተጠነሰሰው።
ነገር ግን ኢትዮጵያን ላለፉት 150 ዓመታት ክፉኛ ሲበድሉ የቆዩት የእነዚህ አውሬዎች ዘመን አብቅቷልና አሁን ወደ ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ አንድ ባንድ ከመውደቅ በቀር ሌላ ምንም ዓይነት ዕጣ ፈንታ የላቸውም። አሜሪካ፡ አውሮፓ፣ ረቢያ በቃችሁበቃችሁበቃችሁ!
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment